ከኬሜት ወደ ግብፅ!
Posted: 20 Apr 2026, 10:00
የግብፅ አረቦች ኬሜት ሲባል ያንገፈግፋቸዋል። ለምን ቢባል ቃሉ የጥቁር ቀለምንና ብርቅዬነት ስለሚያመላክት ነው።
የሜቄዶንያና የቶለሜክ መጤ ገዢዎች የሰጧቸውን ስም ግን አውሮፓዊ የሆኑ ስለሚያስመስላቸው የሙጥኝ ብለው ይዘውታል።
አይ የኤርትራ ነገርስ?
የሜቄዶንያና የቶለሜክ መጤ ገዢዎች የሰጧቸውን ስም ግን አውሮፓዊ የሆኑ ስለሚያስመስላቸው የሙጥኝ ብለው ይዘውታል።
አይ የኤርትራ ነገርስ?