Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42716
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

በ6 ቀን ቴዲ አፍሮ 83.8 ሚሊዮን እይታ! ጉራጌኛ ስምምነነ 6.5 ሚሊዮን 2ኛነት እየደረሰ ነው !!! ዛሬ 8 ሚሊዮን ግዜ ታየ!!!

Post by Horus » 19 Apr 2026, 22:17

ዳስ ጣል 15.0m
ጀምበር 6.7m
ስምምነነ 6.5m
መሬማ 5.5m
ሺ ቢባል 5.3m
ፅዮን ሙሽራዬ 4.8m
ዝ ፀዳል 4.6m
ኢቶሪካ 3.7m
መርከብ 4.2m
ስማ እራሴ 3.5m
ብምጭታ 3.9m
ሳምነው 3.4m
ያዞ እምባ 3.3m
ቲንታጎ 3.3m
ታየኝ 3.3m
በመስኮቱ 2.8m
ተወዳጅ 2.8m
የማዕረግ ጥግ 2.2m
Last edited by Horus on 23 Apr 2026, 00:17, edited 7 times in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 42716
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ብ3 ቀን ቴዲ አፍሮ 63 ሚሊዮን እይታ! ጉራጌኛ ስምምነነ 4.6 ሚሊዮን 3ኛ !!!

Post by Horus » 19 Apr 2026, 22:32

ለምንድን ነው ይህ ጉራጌኛ ዘፈን 5 ሚሊዮን ግዜ ተሰምቶ ያክበሙ 3ኛ ተወዳጅ ሙዚቃ የሆነው?

አንደኛ ዘፈኑ ለኢትዮጵያ ሕልውና ፣ አንድነትና መዘመን የሚያቀነቅን ጥሪ የሚያደርግ ዜማ ስለሆነ ነው

ሁለተኛ ከሞላ ጎደል ኢትዮጵያዊያን ከጉራጌ ሕዝብ ያላቸውን አፍቅሮት ወይም መልካም እይታን ያለመለክታል

ከዚህ በተረፈ በኢትዮጵያ ውስጥ ብዙ ብዙ የኢኮኖሚና ከተማ ዝመና እንደ ሚካሄደው ሁሉ አገሪቱ የፖለቲካ ልማት መጀመር አለባት!

POLITICAL DEVELOPMENT AND POLITICAL REFORM IS TOTALLY ABSENT.

ስለዚህ አቢይ አህመድ የቴዲ አፍሮን መንፈስ ለዚህ የፖለቲካ ልማት ጅማሮ ግብዓት ቢወስደው ነው ትልቅ ጥቅሙ !


Misraq
Senior Member
Posts: 17790
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: በ3 ቀን ቴዲ አፍሮ 63 ሚሊዮን እይታ! ጉራጌኛ ስምምነነ 4.6 ሚሊዮን 3ኛ !!!

Post by Misraq » 20 Apr 2026, 00:29

ሁሬሳ

እዛው በኦህዴድ ገረድነትህ ብትቀጥል ይሻላል። ገመቹ አስፈንድዶ ከደከለህና ዲፍላወር ካረገህ በኋላ ቡሽቲ ሆነሃልና ማንም አይፈልግህም።

Horus
Senior Member+
Posts: 42716
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: በ3 ቀን ቴዲ አፍሮ 63 ሚሊዮን እይታ! ጉራጌኛ ስምምነነ 4.6 ሚሊዮን 3ኛ !!!

Post by Horus » 20 Apr 2026, 00:44

Misraq wrote:
20 Apr 2026, 00:29
ሁሬሳ

እዛው በኦህዴድ ገረድነትህ ብትቀጥል ይሻላል። ገመቹ አስፈንድዶ ከደከለህና ዲፍላወር ካረገህ በኋላ ቡሽቲ ሆነሃልና ማንም አይፈልግህም።
አንተ የሴተኛ አዳሪ ልጅ ያንተ ቆሻሻ የመደር ፖለቲካ አፈር በልቶ አሁን በክስታኔ ጀኝነት ላይ ተንጠልጥለህ ያው ቆሻሻ የግብጽ ማንሰራራት እንደ ማትችል ይግባህ! አንተ የዉሻ ልጅ ታስታሳለህ እኛ የራሳችን ሃሳብ የምናስብበት የርሳችን አንጎል ያልኩህ ግዜ! አንተ ቆሻሻ ሴት ደፋሪ ቴዲ አንተ በመቶ ሜትር ጉላ እንደ ማይነካህ ታውቃለህ !!! አንተ የቴዲ አፍሮ ዘበኛ ለመሆን አትበቃም! ለምጻም የለማኝ ልጅ!

Horus
Senior Member+
Posts: 42716
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: በ4 ቀን ቴዲ አፍሮ 65.4 ሚሊዮን እይታ! ጉራጌኛ ስምምነነ 5.1 ሚሊዮን 2ኛነት እየደረሰ ነው !!!

Post by Horus » 20 Apr 2026, 14:42

ወደ 2ኛነት እየገሰገሰ ያለው የቴዲ ጉራጌኛ ደርስ በ3 ነገሮች ላይ ብቻ የሚያጠነጥን ነው

አንድ፣ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ሕልውና

ሁለት፣ የኢትዮጵያ ብሄራዊ አንድነት

ሶስት፣ የኢትዮጵያ ዝመና

አለቅ! እነዚህ ደሞ በቀን ሺ ግዜ የጉራጌ አባቶች የሚያደርጉት ምርቃት ነው!



Misraq
Senior Member
Posts: 17790
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: በ4 ቀን ቴዲ አፍሮ 65.4 ሚሊዮን እይታ! ጉራጌኛ ስምምነነ 5.1 ሚሊዮን 2ኛነት እየደረሰ ነው !!!

Post by Misraq » 20 Apr 2026, 15:50

ሊስትሮ

እንዴት ነው አልበሙ ሙሉ የቀጠረህን ብልፅግናን የሚያወግዝ ዘፈን የተኩራራህበት?። :lol: :lol: :lol:

የሊስትሮ ፓለቲካ እኮ ገራሚ ነው :lol:

Horus
Senior Member+
Posts: 42716
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: በ4 ቀን ቴዲ አፍሮ 65.4 ሚሊዮን እይታ! ጉራጌኛ ስምምነነ 5.1 ሚሊዮን 2ኛነት እየደረሰ ነው !!!

Post by Horus » 20 Apr 2026, 18:08

Misraq wrote:
20 Apr 2026, 15:50
ሊስትሮ

እንዴት ነው አልበሙ ሙሉ የቀጠረህን ብልፅግናን የሚያወግዝ ዘፈን የተኩራራህበት?። :lol: :lol: :lol:

የሊስትሮ ፓለቲካ እኮ ገራሚ ነው :lol:
አንቺ ተልባ የግብጽ ገረድ ፣ አሁን ክስታኔ ማለት ምን እንደ ሆነ ተምረሻል አይደል1 ማፈሪያ የሻቢያ ተላላኪ ሴት ደፋሪ ገበሬ አጋች ተራ ሽፍታ! :lol: :lol: :lol: :lol:

Horus
Senior Member+
Posts: 42716
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: በ4 ቀን ቴዲ አፍሮ 65.4 ሚሊዮን እይታ! ጉራጌኛ ስምምነነ 5.1 ሚሊዮን 2ኛነት እየደረሰ ነው !!!

Post by Horus » 20 Apr 2026, 18:15

ምን ግዜም የማንረሳው የሁሌም ኩራታችን የሙዚቃው ጂኒየስ ኤሊያስ መልካና ሌላው መክሪያችን ቴዲ አፍሮ በዚያን ዘመን!!!


Horus
Senior Member+
Posts: 42716
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: በ5 ቀን ቴዲ አፍሮ 76.1 ሚሊዮን እይታ! ጉራጌኛ ስምምነነ 5.9 ሚሊዮን 2ኛነት እየደረሰ ነው !!!

Post by Horus » 21 Apr 2026, 23:50

76.1 ሚሊዮን 5 ቀን ሳይሞላ! ዛሬ ብቻ በአንድ ቀን 10.7 ሚሊዮን ግዜ ታየ!

Horus
Senior Member+
Posts: 42716
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: በ6 ቀን ቴዲ አፍሮ 83.8 ሚሊዮን እይታ! ጉራጌኛ ስምምነነ 6.5 ሚሊዮን 2ኛነት እየደረሰ ነው !!! ዛሬ 8 ሚሊዮን ግዜ ታየ!!!

Post by Horus » 23 Apr 2026, 00:18

83.8 ሚሊዮን 6 ቀን ሳይሞላ! ዛሬ ብቻ 8 ሚሊዮን ግዜ ታየ!

Post Reply