Page 1 of 1

8/8/8/18 ምን የሆነበት ቀን ነው?

Posted: 19 Apr 2026, 16:47
by Horus
1888 ዓም ገናናው ፣ ወሳኙ የአድዋ ጦርነት የተደረገበት! የጥቁር ሕዝቦች ነጻነት የተወሰበት ! ታላቁ ምኒልክ ያፍሪካ ንጉስ የሆነበት ቀን ነው! ቢገባህ ቢገባሽ!

1888 ኢቶሪካ የተወለደበት ቀን ነው!

1888 ባይኖር ኢትዮጵያ ከ52 ቅኝ አገሮች አንዱ ትሆን ነበር

እንኳንስ ያፍሪካ መሪ ያፍሪካ አዳራሽም አዲሳባ አኖርም ነበር

ቴዲ አፍሮ በዘመናችን የተከሰተ ጂኒየስ !

Re: 8/8/8/18 ምን የሆነበት ቀን ነው?

Posted: 19 Apr 2026, 16:55
by Horus

Re: 8/8/8/18 ምን የሆነበት ቀን ነው?

Posted: 19 Apr 2026, 17:28
by almaze
Could you clarify if "8/8/8/18" follows the Gurage or the Gura-gorian calendar system? :lol: :lol: :lol:

Re: 8/8/8/18 ምን የሆነበት ቀን ነው?

Posted: 19 Apr 2026, 17:56
by sesame
HorseAss

Are you throwing Aba Dumber under the bus? Or perhaps your dementia is so advanced that you fail to recognize that Teddy has trashed Aba Demberber beyond recovery! :lol: :lol: :lol:

Re: 8/8/8/18 ምን የሆነበት ቀን ነው?

Posted: 19 Apr 2026, 20:16
by Fiyameta







Re: 8/8/8/18 ምን የሆነበት ቀን ነው?

Posted: 19 Apr 2026, 20:30
by Misraq
almaze wrote:
19 Apr 2026, 17:28
Could you clarify if "8/8/8/18" follows the Gurage or the Gura-gorian calendar system? :lol: :lol: :lol:
Almaz... ግን ይህ ጥያቄሽ ላም ባልዋለበት ኩበት ፍለጋ አይሆንም? In another note, I am sure Huressa Gregorian የሚለውን somewhere ወደ GurageOrian አጠጋግቶታል። 😭😁😁