Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Axumezana
Senior Member
Posts: 19144
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: ወይን የኢትዮጵያ ህዝቦች የለውጥ ተስፋ ነው! But no Tsimdo with genocider Isaias !

Post by Axumezana » 19 Apr 2026, 15:41

It looks the this Pakistani is used by TPLF agents as an outlet for TPLF news!

Right
Member
Posts: 4797
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: ወይን የኢትዮጵያ ህዝቦች የለውጥ ተስፋ ነው! But no Tsimdo with genocider Isaias !

Post by Right » 19 Apr 2026, 16:03

It looks the this Pakistani is used by TPLF agents as an outlet for TPLF news!
What is this, did you turn your back on the TPLF?

After all these crimes and [deleted]? Land-locking Ethiopia, collusion with the EPLF & Arabs, and of course implementing the most toxic and divisive system of ethnic federalism.
And now you are into a new adventure: Religious conflict.
What is disturbing is that, you are doing it from your comfort host country, the US, in freedom.
How is that helping the poor people of Tigray?

I seriously believe you guys are mentally sick.

Axumezana
Senior Member
Posts: 19144
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: ወይን የኢትዮጵያ ህዝቦች የለውጥ ተስፋ ነው! But no Tsimdo with genocider Isaias !

Post by Axumezana » 20 Apr 2026, 12:09

Right ወይን ሊጫን የመጣውን ሁሉ ይጭናል፥

Axumezana is defending his people the people of Tigray on which genocide was committed by Abiy!Ethnic Federalism is not only in Ethiopia you get it in India , Nigeria etc.

Abere
Senior Member
Posts: 15405
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ወይን የኢትዮጵያ ህዝቦች የለውጥ ተስፋ ነው! But no Tsimdo with genocider Isaias !

Post by Abere » 20 Apr 2026, 12:19

ወያኔ የዘራው መርዝ ጎምርቶ አፍርቶ፤ ዛሬ ከዳር እስከ ዳር የሞት፤የስዴት፤ የስቃይ ፍሬ እየተሰበሰበ ነው። መጀሪያ የሞት እና የስዴት መኸር አዝመራውን ትግራ አፈሰ፤ አበክሮ የዘራው የዘረኝነት፤ የጎጥ፤ የመከፋፈል፤ የጸረ-ኢትዮጵያነት ጠንካራ ገበሬ መከራውን ከሰበ - አሁን ኦሮሞ ወያኔ ያወደደችውን የዘረኝነት እና የፀረ-ኢትዮጵያዊነት ሞፈር እርፍ ተቀብሎ የደረሰውን መከራ እያካሰበ፤ ቀጥሎበታል። ወያኔ ማለት ጥቁር ቁራ - የሞት የጥፍት፤ ለ ሻዕብያ ተቀጥሮ የሚሰራ ባንዳ ( ኢትዮጵያን ወደብ አልባ ያደረገ)። ወያኔን የሚናፍቅ ሰው ካለ የማሰብ ችግር ያለበት ነው።

Axumezana
Senior Member
Posts: 19144
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: ወይን የኢትዮጵያ ህዝቦች የለውጥ ተስፋ ነው! But no Tsimdo with genocider Isaias !

Post by Axumezana » 21 Apr 2026, 04:26

አበረ ወይን ፋኑየን ይዞ አራት ኪሎ ቢገባ ይከፈሃል??? ባል ፈልጎ ጢም ጠልቶ ይባላል በትግራይ( ሰብአይን ደሊኽን ጭህምን ፀሊእኽን)

የትግራይ ጥላቻ እያንገፈገፈው
ጫር ጫር ባደረገ ቁጥር ያለቅሳል ይኸ ሰው
ያረጀ ያፈጀ ቅዥት ልቡን እያመሰው

Post Reply