Page 1 of 1
ታላቁ ባለቅኔ ሎሬት ቴዎድሮስ ካሳሁን መላ ኢትዮጵያን እያነጋገረ ነው!
Posted: 19 Apr 2026, 14:06
by Horus
Re: ታላቁ ባለቅኔ ሎሬት ቴዎድሮስ ካሳሁን መላ ኢትዮጵያን እያነጋገረ ነው!
Posted: 19 Apr 2026, 14:11
by Horus
Re: ታላቁ ባለቅኔ ሎሬት ቴዎድሮስ ካሳሁን መላ ኢትዮጵያን እያነጋገረ ነው!
Posted: 19 Apr 2026, 14:20
by Fiyameta
Re: ታላቁ ባለቅኔ ሎሬት ቴዎድሮስ ካሳሁን መላ ኢትዮጵያን እያነጋገረ ነው!
Posted: 19 Apr 2026, 14:44
by Horus
ፊፊዬ
አንቺማ ምን ዳስ ትጥያለሽ! ያንቺ አገር ተብዬ ሞታ ከተቀበረች 30 አመት ሆናትኮ !
Re: ታላቁ ባለቅኔ ሎሬት ቴዎድሮስ ካሳሁን መላ ኢትዮጵያን እያነጋገረ ነው!
Posted: 19 Apr 2026, 15:00
by sesame
HorseAss,
We saved your stinking arse just 3 years ago. But no one will save it now. That is the message of Teddy which seems not to have penetrated your decaying skull. Alzheimer?
ምሶሶው ዘመም ጣራውም ያፈሳል
ሃገር የሞተበት የት ሄዶ ያለቅሳል
ባሳደገኝ ቀዬ ባደኩበት መንደር
ባይተዋር ሰው ሆኜ እንደሌለው ሃገር
ያቆምኳትን ሰንደቅ ተፈትኜ በእሳት
እንዴት አቀርቅሬ ባንዲራዬን ላንሳት...
አዲስ አበባ አዶ ሸገሩ
እንኳን ሸገሩ
የሁሉ አይደል ወይ
ሞላው ሀገሩ
በፍቅር ጠርተው ከዳር እስከዳር
መሃል ገቡና አቆሙን ከዳር
Horus wrote: ↑19 Apr 2026, 14:44
ፊፊዬ
አንቺማ ምን ዳስ ትጥያለሽ! ያንቺ አገር ተብዬ ሞታ ከተቀበረች 30 አመት ሆናትኮ !
Re: ታላቁ ባለቅኔ ሎሬት ቴዎድሮስ ካሳሁን መላ ኢትዮጵያን እያነጋገረ ነው!
Posted: 19 Apr 2026, 15:16
by DefendTheTruth
Horus wrote: ↑19 Apr 2026, 14:06
ታላቁ ባለቅኔ ሎሬት ቴዎድሮስ ካሳሁን መላ ኢትዮጵያን እያነጋገረ ነው!
ደደብን ደደብ ከላሉት፣ በራሱ ልክ ሌላዉንም ዝቅ አድርጎ ለመቆዝቀዝ ይጥራል። ጩሀቱን ና ለቅሶዉን ለራሱ ትተህን ወደ ከፍታችን እንበራለን! ከዚህ በላይ ምን ብሎ ይንገረዉ?
Re: ታላቁ ባለቅኔ ሎሬት ቴዎድሮስ ካሳሁን መላ ኢትዮጵያን እያነጋገረ ነው!
Posted: 19 Apr 2026, 15:38
by Horus
DefendTheTruth wrote: ↑19 Apr 2026, 15:16
Horus wrote: ↑19 Apr 2026, 14:06
ታላቁ ባለቅኔ ሎሬት ቴዎድሮስ ካሳሁን መላ ኢትዮጵያን እያነጋገረ ነው!
ደደብን ደደብ ከላሉት፣ በራሱ ልክ ሌላዉንም ዝቅ አድርጎ ለመቆዝቀዝ ይጥራል። ጩሀቱን ና ለቅሶዉን ለራሱ ትተህን ወደ ከፍታችን እንበራለን! ከዚህ በላይ ምን ብሎ ይንገረዉ?
ዲዲቲ፡
አስታወስከኝ? የወያኔ ትግሬዎች ጋር ስንታገል አንተ እነመለሰን ትደግፍ እንደ ነበር?! ዛሬ የኦሮሞ ቡድን መንግስት ላይ ቂጥጥ ስላለ ብትገለባበጥ ምን ሊገረም?
ቴዲ አፍሮን አንደኛ የማትደርስበት ሊቅና ጅኒየስ ነው
ሲቀጥል ቴዲ አፍሮ ኮሪደር አልተሰራም ፣ የኢኮንሞሚ መሻሻል አልተደረገም በፍጹም አላለም!
እያለ ያለውና አለምን መላ እያንቀሳቀሰ ያለው ኢትዮጵያ እንደ አገር እየፈረሰች ነው ፣ አገራዊ ስርዓት የላትም ነው የሚለው!
ዛሬ ላይ የትም ከተማ ካዲስ አበባ ወጥተህ ለመሄ ባሮፕላን እንጂ የትም ቦታ በሰላም የማትሄድበት የሽፍታና የቀማኞች አገር ነው ። አለቀ አንድ አገር እንደ አገር አልቆመም የሚባለው ሕግና ሰላም የሌለው የሽፍቶች ቦታ ማለት ነው ። አምቦ ውስጥ ሰላም የለም እንኳንስ ራቅ ያሉት ከተሞች ።
በአንድ ቃል እንዳንተ ያለን ደደብ የፖለቲካ አህያ የማይገባው በዛሬቱ ኢትዮጵያ የፖለቲካ ልማት ፣ የፖለቲካ ረፎርም ባስቸኳይ መደረግ ያለባት አገር ነች ።
Re: ታላቁ ባለቅኔ ሎሬት ቴዎድሮስ ካሳሁን መላ ኢትዮጵያን እያነጋገረ ነው!
Posted: 19 Apr 2026, 15:56
by Horus
ቴዎድሮስ ካሳሁን ገርማሞ በኢትዮጵያ ሕዝብ ነፍስ ውስጥ ሰምጦ ዘላለም የማይጠፋ ብርሃን !!!!
Re: ታላቁ ባለቅኔ ሎሬት ቴዎድሮስ ካሳሁን መላ ኢትዮጵያን እያነጋገረ ነው!
Posted: 19 Apr 2026, 16:13
by Right
ቴዲ አፍሮን አንደኛ የማትደርስበት ሊቅና ጅኒየስ ነው
It looks like you have found an off ramp. You may think so. But, Mr Gurage MAGA Horsie boy, we will never forget.
Ethiopia, Teddy and our national interest aren’t something you can buy and sell.
Re: ታላቁ ባለቅኔ ሎሬት ቴዎድሮስ ካሳሁን መላ ኢትዮጵያን እያነጋገረ ነው!
Posted: 19 Apr 2026, 16:26
by Horus
Right wrote: ↑19 Apr 2026, 16:13
ቴዲ አፍሮን አንደኛ የማትደርስበት ሊቅና ጅኒየስ ነው
It looks like you have found an off ramp. You may think so. But, Mr Gurage MAGA Horsie boy, we will never forget.
Ethiopia, Teddy and our national interest aren’t something you can buy and sell.
አንተ ድፍድፍ የሻቢያን ወያኔ ተላላኪ!
ስለምንድን ነው የምትቀባጥረው?
አንተ የቴዲ አፍሮ ቅኔዎችን ወስደህ ለግብጻና ቆሻሻው ወያኔ መገረጃ ለማድረግ ብትሞክር ተመልሶ ባንተ ላይ ነው የሚባርቅብህ!
አንተኮ ከኢትዮጵያ ጠላቶች ጋር ሆነህ ኢትዮጵያ እየወጋህ ያለህ የኢትዮጵያ ነቀርሳ ነህ
አንተ ቆሻሻ ሴት ደፋሪ ፣ ቴዲኮ አንተ እየደፈርክ ጡቱዋን ስለምትቆርጣት መሬማ ነው ቴዶ አፍሮ ለአለም ሕዝብ አቤት እያለ ያለው !!
አንተ ስለቴዲ አፍህን ለመክፈት መጀመሪያ ኢትዮጵያዊ መሆን ይጠበቅብሃል !
ቴዲ ላይ መንጠልጠል አትችልም! ስለማትደርስበት!
Re: ታላቁ ባለቅኔ ሎሬት ቴዎድሮስ ካሳሁን መላ ኢትዮጵያን እያነጋገረ ነው!
Posted: 19 Apr 2026, 16:29
by Abere
እነ DDT ዳስ ጥለው ኀዘን የተቀመጡ ይመስላል። በእውነቱ EBC አድማጭ ዐልባ ሁኗል። ዐብይ አህመድ በዚህ ቪድዮ እንኳን አንሶ፤ ለመከፋፈል እና ለመለያየት የሚያደርገውን ተስፋ የመቁረጥ ፕሮፓጋንዳ ነው። የሞራል ልዕልና ያለው ቴዲ ጎጥ፤ መንደር እና መከፋፈል ስራ ላይ አይገኝም። የኢትዮጵያዊነት አሻራ የማይገኝበት መንደር ወይም ቦታ በፍጹም የለም ። ኢትዮጵያን ተዘዋውረህ የማየት ዕድል ከገጠመህ የትም ቦታ አለ - ያውም ከቁስ እና ፋይዳዊ ማስረጃ ጋር። ለምሳሌ ሰሜን እና ደቡብ በአይኔ ያየሁት --- በደቡብ ኢትዮጵያ ዳዋሮ ዞን - ኢሰራ ወረዳ ( ጀግናው የዳዋሮ አርበኞችን የጣልያንን ወራሪ ለመድምሰስ ከተራራ ላይ የሰሩት የድንጋይ ምሽግ እና በየማሳው እስከ አሁን ያለው አጽም፤ በሰሜን ኢትዮጵያ ደቡብ ወሎ ፋላ ተራራ እንድሁም ተንታ የተገነባው የበርካታ ኪሎ ሜትር የሚሆን የድንጋይ ምሽግ እና ጣልያንን በየሜዳው ያስቀሩበት ጀብድ። በዚህ ቪድዮ ኦሮሙማ ለማታለል እና አንዱን በአንዱ ላይ ለማስነሳት ያደረገው ተራ የተለመደ የኦሮሙማ ዱርየነት ነው።
However, the reality on the ground shows, OLF-ENDF genocidal army is being smoked out in North Wolo, Gondar, Shewa, Gojam -የተማረኩት የኦሮሙም ብልጽግና ጀኔራሎች እና ኮሎኔሎች ዳስ ጥለው ቁጭ ብለዋል - ፋኖ እያስተዛዘናቸው ነው። ቪድዮ ትፈልጋለህ ለምርኮኛ ኦነግ-ብልጽግና ሰራዊት ሰላምታ ለማቅረብ። የኦሮሞ እናቶች ለፋኖ በጥብቅ አሳስበዋል [ ወደ ቤተሰብ እንዳትሸኟቸው፤ ድጋሜ ተገደው ይመጣሉ- የጥይት እራት እንዳይሆኑ" - ዳስ ጥለን ከመቀመጥ ያዳናችሁን ፋኖዎች ምስጋ ይገባችኋል - ይላሉ የምርኮኛOLF-ENDF ወላጂ እናቶች።
Re: ታላቁ ባለቅኔ ሎሬት ቴዎድሮስ ካሳሁን መላ ኢትዮጵያን እያነጋገረ ነው!
Posted: 19 Apr 2026, 17:17
by Fiyameta