Page 1 of 1
ደብረፅዬን - ስለ ቴዲ አዲሱ ሙዚቃ!
Posted: 19 Apr 2026, 12:18
by Selam/
Re: ደብረፅዬን - ስለ ቴዲ አዲሱ ሙዚቃ!
Posted: 19 Apr 2026, 19:46
by Naga Tuma
ደብረጽዮን ከስምንት ዓመታት በፊት ዳስ የጣለ ከሆነ ለነፍስ ፍትሃት እና አስከሬን ማሳረፍ የሄደዉ አክሱም ከሆነ ከስምንት ዓመታት በኋላ ያሳረፈበት ስፍራ ታቦት ጣዖት ነዉ ማለትን ሲሰማ የአስከሬኑን ስፍራ ለመቀየር ሮጠ ወይስ ክላ ኣንተ ዳያብሎስ ብሎ በቴስታ ወይም በካልቾ ልበለዉ ኣለ?