Page 1 of 1

ቴዲ አፍሮና አባቱ ካሳሁን ገርማሞ በኢትዮጵያ ራዲዮ ፕሮግራም!

Posted: 19 Apr 2026, 01:09
by Horus

Re: ቴዲ አፍሮና አባቱ ካሳሁን ገርማሞ በኢትዮጵያ ራዲዮ ፕሮግራም!

Posted: 19 Apr 2026, 10:42
by Misraq
የሕዝቡ ትኩረት ኦህዴድ ለረብጣ ዶላር ለባርነት ስለሸጣቸው እንዕስት ላይ ነው። ሌላ ነገር እያመጣችሁ አታስቀይሱ


Re: ቴዲ አፍሮና አባቱ ካሳሁን ገርማሞ በኢትዮጵያ ራዲዮ ፕሮግራም!

Posted: 19 Apr 2026, 13:52
by Horus
ምስኪን ተልባ ሸርታቴ! ኢትዮጵያዊነቴ ሕልውናዬን ስለቀማኝ እኔ አማራ እንጂ ኢትዮጵያዊ አይደለሁም ካልሽ በኋላ ምነው ከቴዲ ሰፈር ዞር ብትዬ ?? አሁን እኛ ማን እንደ ሆንን እስካፍንጫሽ አሳውቀንሻል! ያንቺ ፋኖች እኮ ጫካ ዘና ብለው ቴዲ እየኮመኮሙ ነው! አንቺ ቅዠታም! ሸለመጥ የሻቢያ ወያኔ ተላላኪ!


Re: ቴዲ አፍሮና አባቱ ካሳሁን ገርማሞ በኢትዮጵያ ራዲዮ ፕሮግራም!

Posted: 19 Apr 2026, 14:20
by Misraq
Listro Huressa

አዎ አማራነት ይቀድማል። ኢትዬጵያዊነነትን ከአማራነት አስቀድመን በእናንተ ጭልፊቶች ቁማር ተበልተን እዝባችንን አስበላን። አሁን ጦቢያዊነት back bench ሆኗል ስለዚህ ዋጠው። ሁላችሁም የምትጫወቷትን ቁማር ስንጫወት አይሸክካችሁ።

ቴዲ የቆመለት ሃሳብ አንተን እና መሰል ቆሻሻ ባህርይ ያላችሁን እርቃን ያስቀረ ሆኖ ሳለ የውሸትህን እየደገፍከው እዚህ እስክስታ አትውረድ። እያነባህ እስክስታ። ይህችን ቁማር ሁሉም አውቋታል። እንደ ሊስትሮ ወንኝሞችህ ኦዳ ገዳዳ እና ዳኤሳ ዳማ በግልፅ ተከሰት።