LET'S DECODE ኢቶሪካ FOR YOU
Posted: 18 Apr 2026, 22:12
ኢ ቶ ሪ ካ በሚለው የቴዲ አልበም ስምና አርማ ውስጥ 6 ጽንሰ ነገሮች አሉ ።
ኢቶ = ኢትዮጵያ ማለት ነው
ቶ = ቶ መስቀል ሲባል የጥንታዊት ቀምጥ ወይም ግብጽ 'አንክ' ተብሎ የሚጠራው ቃል ነው። የቀምጥ ትርጉሙ ሕይወት ፣ የሕይወት ምንጭ ፣ የሕይወት ምልክት ነው። በዚያን ዘመን በነበረው እምነት አማልክቶችም ሆነ እንደ ፈጣሪ የሚታዩት መሪዎች ልክ እንደ ዛሬ ጳጳሳት መስቀል በእጃቸው ቀጥ አድርገው ይይዙት ነበር።
አለ ምንም ጥርጥር የዛሬ ክርስትና መስቀል ከጥንቱ አንክ (አንቅ) በቀጥታ ተዋርዶ የመጣ ነው ። አንቆ የሕይወት መጸነሻ ማለት ነው
ጥቁር ያክሱም ሃውልት = አክሱም የጥቁር ሕዝብ ስልጣኔ ነበር ነው የሚለው እንጂ ዛሬ የማንም ቲክ ቶክ ቴዲ ስለ ትግሬ ሃዘን የገለጸበት ነው የሚለው ፍጹም ስህተት ነው
ጥቁር ያፍሪካ ካርታ = አፍሪካ የጥቁር ሕዝብ አህጉር ማለት ነው
ሪካ = አፍሪካ ማለት ነው።
ኢቶሪካ = ኢትዮጵያና አፍሪካን አንድ የሚያደርግ ፣ ኢትዮጵያ የሰው ዘር እናት ብቻ ሳትሆን ያፍሪካ እናት ፣ ያፍሪካ ነጻነት አባት ፣ የፓን አፍሪካኒስም አባት ፣ ያፍሪካ ሕዝብ ኩራት ። ያፍሪካ ዋና ከተማ ማለት ነው !!! ለዚህም ነው ዛሬ አፍሪካዊያን በያገሩ ቴዲን ያፍሪካ ማይክል ጃክሰን እያሉት ያለው !!!
ከዚህ ባለፈ ቴዲ ካሰበው በላይ ሄደን እንፍታው ከተባለ 'ኢቶ ' የራሱ የግሪክ ትርጉም አለው ። ሪካ እንዲሁ ትንታዊ ትርጉም አለው ። ልጁ ካለው በላይ ማለት ትክክል አይሆንም