LET'S DECODE ኢቶሪካ FOR YOU
ኢ ቶ ሪ ካ በሚለው የቴዲ አልበም ስምና አርማ ውስጥ 6 ጽንሰ ነገሮች አሉ ።
ኢቶ = ኢትዮጵያ ማለት ነው
ቶ = ቶ መስቀል ሲባል የጥንታዊት ቀምጥ ወይም ግብጽ 'አንክ' ተብሎ የሚጠራው ቃል ነው። የቀምጥ ትርጉሙ ሕይወት ፣ የሕይወት ምንጭ ፣ የሕይወት ምልክት ነው። በዚያን ዘመን በነበረው እምነት አማልክቶችም ሆነ እንደ ፈጣሪ የሚታዩት መሪዎች ልክ እንደ ዛሬ ጳጳሳት መስቀል በእጃቸው ቀጥ አድርገው ይይዙት ነበር።
አለ ምንም ጥርጥር የዛሬ ክርስትና መስቀል ከጥንቱ አንክ (አንቅ) በቀጥታ ተዋርዶ የመጣ ነው ። አንቆ የሕይወት መጸነሻ ማለት ነው
ጥቁር ያክሱም ሃውልት = አክሱም የጥቁር ሕዝብ ስልጣኔ ነበር ነው የሚለው እንጂ ዛሬ የማንም ቲክ ቶክ ቴዲ ስለ ትግሬ ሃዘን የገለጸበት ነው የሚለው ፍጹም ስህተት ነው
ጥቁር ያፍሪካ ካርታ = አፍሪካ የጥቁር ሕዝብ አህጉር ማለት ነው
ሪካ = አፍሪካ ማለት ነው።
ኢቶሪካ = ኢትዮጵያና አፍሪካን አንድ የሚያደርግ ፣ ኢትዮጵያ የሰው ዘር እናት ብቻ ሳትሆን ያፍሪካ እናት ፣ ያፍሪካ ነጻነት አባት ፣ የፓን አፍሪካኒስም አባት ፣ ያፍሪካ ሕዝብ ኩራት ። ያፍሪካ ዋና ከተማ ማለት ነው !!! ለዚህም ነው ዛሬ አፍሪካዊያን በያገሩ ቴዲን ያፍሪካ ማይክል ጃክሰን እያሉት ያለው !!!
ከዚህ ባለፈ ቴዲ ካሰበው በላይ ሄደን እንፍታው ከተባለ 'ኢቶ ' የራሱ የግሪክ ትርጉም አለው ። ሪካ እንዲሁ ትንታዊ ትርጉም አለው ። ልጁ ካለው በላይ ማለት ትክክል አይሆንም

Last edited by Horus on 18 Apr 2026, 22:31, edited 1 time in total.
Re: LET'S DECODE ኢቶሪካ FOR YOU
ሊስትሮ ብዙ አትራቀቅ። የቴዲ ብቃት የሕዝብን ሰቆቃ በዜማው በማዋጀት ቀላል እና ልብ ውስጥ እንዲገባ የማድረግ ችሎታውና ለኦህዴድም ለወያኔ አለመንበርከኩ ነው።
Re: LET'S DECODE ኢቶሪካ FOR YOU
እንዴት ድፍን የፒፒ ሊስትሮዎች አጭበርባሪ ሌባ ይሆናሉ?
አክሱም ላሊበላን በአንድ አለት አፅንቶ
አልራመድ አለ ሀገር ተለያይቶ፣
ምሰሶው ዘመመ ጣራውም ያፈሳል
ሀገር የሞተበት የት ሄዶ ያለቅሳል
ባሳደገኝ ቀየ ባደኩበት መንደር፡
ባይተዋር ሰው ሆኜ እንደሌለው ሀገር፣
አክሱም ላሊበላን በአንድ አለት አፅንቶ
አልራመድ አለ ሀገር ተለያይቶ፣
ምሰሶው ዘመመ ጣራውም ያፈሳል
ሀገር የሞተበት የት ሄዶ ያለቅሳል
ባሳደገኝ ቀየ ባደኩበት መንደር፡
ባይተዋር ሰው ሆኜ እንደሌለው ሀገር፣
Re: LET'S DECODE ኢቶሪካ FOR YOU
የ60ዎቹ ቅብዝብዝ ጭልፊቶች “ኢትዮጵያ” ካሉህ ፣ በቀጥታ ከወያኔና ከኦነግ ስለ ተገለበጠችው የ ጎጥ “ኢትዮጵያ” ነው የሚያወሩህ።