Page 1 of 1

"የምትችለው መስሎህ የሆነ ነገር ትጀምራለህ፤ ካልቻልክ'ኮ በስነስርዓት፤ ልክ እንደ ኃይለማርያም ደሳለኝ፤ በቃኝ! ማለትኮ ጉብዝና ነው። እሱ ከመጣ ስንት ሰው አለቀ!" የአቢይ የድሮ ጓደኛ

Posted: 18 Apr 2026, 16:55
by sarcasm
"አንዳንድ ግዜ የምትችለው መስሎህ የሆነ ነገር ትጀምራለህ፤ ካልቻልክ'ኮ በስነስርዓት፤ ልክ እንደ ኃይለማርያም ደሳለኝ፤ በቃኝ! ማለትኮ ጉብዝና ነው። አስበው እሱ ከመጣ ስንት ሰው እንዳለቀ!" የአቢይ አህመድ የድሮ ጓደኛ

https://x.com/shewareged_12/status/2045417031563203038