ጎበዝ አማራ አምርሯል! የኦህዴድን ስም ቀይሮታል !
Posted: 17 Apr 2026, 22:56
የኦህዴድን ስም ወደ እንግሊዝኛ ቀይሮታል Ohh Dead
አማራ ቲቪ ነው። 802 ሺ ተከታይ ኣለው። በ30 ደቂቃ ውስጥ አንድ ሰው አላየውም። አብይ በቴዲ አፍሮ እንዴት አይቃጠል? ይኸ ሁላ እውቀት ተንትኖ ተመልካች ከሌለስ? አማራ አምርሯል።

Source: Stalin