Page 1 of 1

የቴዲ ጉራጌኛ ስምምነነ ባንድ ቀን 2.5 ሚሊዮን ሰው ሲሰማው 10,000 ኮሜንት ተሰጥቶታል

Posted: 17 Apr 2026, 17:33
by Horus
:!: :!: :!: :!: :!: :!:

Re: የቴዲ ጉራጌኛ ስምምነነ ባንድ ቀን 2.5 ሚሊዮን ሰው ሲሰማው 10,000 ኮሜንት ተሰጥቶታል

Posted: 17 Apr 2026, 17:44
by Odie
It is a mix of Amharic; not clean ጉራጊኛ🤣

ጉራማይሌ🤣

It is a tranquilizer for Gurage while most ethnics have their regions he sings about the dead old Ethiopia for Gurage 🤣

Good song but false message to Gurage🤮


I can not judge him as he has to keep his business a float by singing to all audience. He should have been more inclusive to all though🤣

And to make me and PP happy he has this ስንኝ:

"ኢትዮዽያ ትዘምን!!" which is a must!

That መዘመን should include freeing the public from ቆምጬ mind including ቆምጬ itself🤔

Re: የቴዲ ጉራጌኛ ስምምነነ ባንድ ቀን 2.5 ሚሊዮን ሰው ሲሰማው 10,000 ኮሜንት ተሰጥቶታል

Posted: 17 Apr 2026, 17:54
by Horus
ኦዴ
አንተ በዚህ ጥበብ ውስጥ የለህም ዝም ብለህ ተደሰት! ቴዴ ግጥሞቹን በሙሉ አይደለም በጉራጌኛ በክስታኔኛ ብቻ ማድረግ አቅቶት አይደለም! እጅግ ረቂቅ በሆነ መንገድ ክስታኔኛ ሰባት ቤትኛና አማራኛ ያደረገበት ጥልቅ ምክንያት አለው ። የመላ ጉራጌን አንድነት ፕሮሞት ለማድፍረግ ሁለቱን ትላልቅ ቋንቆችን አዋህዷል! ቋንቋ ከረሱት ልጆች ጋር ኮሚኒኬት ለማድረግ አማራኛ ሰትቷቸዋል ። ጉራጌ ላልሆኑ ይዘቱን በቂ ለመስማት አማርኛ ሰጧቸዋል ። ባይገባህ ነው ፣ እሱ አርቲስት ነው! ስራው ኮሚኒኬት ማድረግ ነው።

ይህ ብቻ አይደለም የሙዚቃው ሪዝም ከሬጌ ጋር በማዋሃዱ ሙዚቃችንን የአለም ቋንቋ አድርጎታል !


ተመሳሳይ ስራ የሰራችዋ ሳሜሚያ 2 ሚሊዮን ግዜ በመሰማት ያለም ዘፈር ማድረግ የጀመረችው እሷ ነች

ማንም የማይሰማው ነገር ለጥፈህ መቀመጥ ትችላለህ !!