Page 1 of 1

ቆምጬ ጉንዳ ጉንዴ ዋሻ ውስጥ የቀበራቸው የስህተት ክታቦች የ YouTube sensation መሆናቸው‼️

Posted: 17 Apr 2026, 16:25
by Odie
እራሱና አገሩን ያሳተበት አንሶ አለምን እያሳተ ይገኛል የክርስቶስን ትምህርት እያንሽዋረረ!

Mind you these are artifacts እውነተኛው ክርስትና የተፋቸው የተተው መፃህፍት ናቸው ቆምጬ ጉንዳ ጉንዴ ቀብሮ ሲጠነቁልባቸው የኖረው!

ቆምጬ መቅበር ልማዱ ነው:: የእርዳት ብር የ IMF ብድር ቢመጣ መቅበር አንዳንዴም ወደመጣበት በምቀኝነት መመለስ ታሪካዊ ባህሪው!
ቆምጬ መቸም ቢሆን ኮሪደር አይስራም ነበር!! ብሩን ለዘር ማንዘሩ ይቀብረዋል እንጁ🤣
ቆምጬ ስለአገር አስጨፍሩት ስንኝ ሽርብ ጉራ ንፋ በሉት እንጂ ማስልጠንም መስልጠንም ባህሪው አይደለም🤣🤣