Page 1 of 1

ከቴዲ አፍሮ የምንማራቸው 3 ፍልስፍናዎች!

Posted: 17 Apr 2026, 16:05
by Horus

Re: ከቴዲ አፍሮ የምንማራቸው 3 ፍልስፍናዎች!

Posted: 18 Apr 2026, 17:45
by sesame
HorseAss,

Teddy Afro has declared Ethiopia is DEAD. What are you celebrating! Its funeral!

ሃገር የሞተበት የት ያለቅሳል ሂዶ

:lol: :lol: :lol:

Re: ከቴዲ አፍሮ የምንማራቸው 3 ፍልስፍናዎች!

Posted: 18 Apr 2026, 18:31
by Fed_Up
ኤሄኔኮ "መቼ በተገደለ" እያልክ ለምታምንበት ዛፍ ወይም የግብጽ አማልእክት እየተሳልክ ነው:: በክት ሸማግሌ

Re: ከቴዲ አፍሮ የምንማራቸው 3 ፍልስፍናዎች!

Posted: 18 Apr 2026, 18:46
by Horus
sesame wrote:
18 Apr 2026, 17:45
HorseAss,

Teddy Afro has declared Ethiopia is DEAD. What are you celebrating! Its funeral!

ሃገር የሞተበት የት ያለቅሳል ሂዶ

:lol: :lol: :lol:
ሲሲ
እርግጥ ነው ኤርትራ ውስጥ በቻሉት ልክ ተደብቀው እየሰሙት ነው የቴዲን አልበም!

ይልቅስ አንተ አንዳንዱን ከባድ ቃላት በትግርኛ እየተረጎምክ ሕዝብህ ነጻ አውጣበት1

ኢትዮጵያዊያኖችማ በግልጽ ስለ ችግራቸው እየከራከሩ እየተሟገቱ ነው

እኛ ችግራችንን በመፍታት ላይ እንገኛለን!

ትግሬዎች በቀን ስንት ግዜ እንደ ሚሰበሰቡ ታቃለህ!

በዉሸት ውስጥ የምትኖር አንተ ነህ !

በነገራችን ላይ እዚህ ምታያቸው ሁለቱም ሰዎች ጉራንዞች ናቸው! !!!