Page 1 of 1

ከ5 ሚልዬን በላይ ለግርድና ለተሸጡት እህቶቻችን ቴዲ አፍሮ ይህን ተቀኝቷል።

Posted: 17 Apr 2026, 09:22
by Misraq
ሃቅ ሃቁን እንነጋገር። ደካማ እና ልፍስፍስ ወንድ በበዛበት ሃገር ሴት ልጅና ሚስትህ ለባርነት ትወሰዳለች ትሸጣለችም። ይህ የሰው ልጅ ታሪክ ነው። አንድ ኤምፓየር ሌላውን ኤምፓየር ሲያሸንፍ የተከሰተና በድግግሞሽ የታየነው።

የአሁኑን ልዩ የሚያደርገው በኦሮሞ ስም ስልጣን ላይ የወጣው የቀድሞ የወያኔ ተላላኪ የኦሮሞ ሴት ልጆችንም ለባርነት ግርድና ቸብችቧል ሸጧል። ይህ የሆነው ኢትዬጵያ ውስጥ ወንድ ስለጠፋና ወንዱ ፆታውን ቀይሮ ልፍስፍስ ስለሆነ ነው።

ይህን ለማስቆም ወንዱና ቆራጡ የአማራ ፋኖ ተነስቷል። ትግሉንም እያፋፋመ ነው። ፋኖ በድል አራት ኪሎ ሲገባ ይህ የሴቶቻችን ውርደት ይቆማል። ፋኖ በድል ይህንን ውርደት እንዳያስቆም የሚታገሉ ሸቃዬች ያሉበትን ሁኔታ እንዲያስተውሉ ይመከራል።