Page 1 of 1

ፓስተር ሃይሉ እና አስደንጋጩ ጉዞው ወደ ኦርቶዶክስነት

Posted: 17 Apr 2026, 08:49
by Misraq
"አሁን ያለኝን እውቀት ቢኖረኝ ጴንጤ አልሆንም ነበር። "

ፖስተር Axumezana ወደ ኦርቶዶክስ ጉዞ የሚጀምረው መች ይሆን? የጉራጌው ልቅ አፍና ተሳዳቢው ጴንጤስ?



Re: ፓስተር ሃይሉ እና አስደንጋጩ ጉዞው ወደ ኦርቶዶክስነት

Posted: 18 Apr 2026, 00:33
by Naga Tuma
ጥንታዊ ኢትዮጵያ ከጥንት ግዜ ጀምሮ የሃይማኖት መሠረት ናት።

ኦርቶዶክስ በአስርቱ ትዕዛዛት በኩል ኢትዮጵያዊ መሠረት ያለዉ ነዉ።

የአስርቱ ትዕዛዛት ኣባት ከስደት በፊት የጥንት ኢትዮጵያ የሃይማኖት መሪ የነበረ ነዉ።

የቫቲካን ሆነ የኒስያ ካዉንስል የሃይማኖት ትምህርት በጥንታዊ የኢትዮጵያ ሃይማኖት መሠረት ላይ የተጫነ ነዉ።

የዚህ ዘመን ተዓምራዊ መለኮታዊ ክስተቶችን መርምራ የነበረ እና የተጫነን ኣበጥራ ለክስተቶቹ ኣሳማኝ መልስ የመስጠት ሀላፊነት ላይ የተኛች ናት ብዬ ኣስባለሁ።

ይህን አስተያየት ካቶሊክ ላዉዳቶ ሲን ሳታወጠ በፊት ይሁን በኋላ ባላስታዉስም ማጋራቴን ኣልረሳም።

ይህን ስለምያክል ርዕስ ለስንቶች ዓመታት ስንመክር እነ አብተዉ ከበደ ፉፋ ፓስተር ነን ብለዉ ጥንታዊ የሃይማኖት መሠረት ላይ ጨጨብስኔ፣ ጨጨብስቴ ይለናል።
Misraq wrote:
17 Apr 2026, 08:49
"አሁን ያለኝን እውቀት ቢኖረኝ ጴንጤ አልሆንም ነበር። "

ፖስተር Axumezana ወደ ኦርቶዶክስ ጉዞ የሚጀምረው መች ይሆን? የጉራጌው ልቅ አፍና ተሳዳቢው ጴንጤስ?