ሚሰቱ ሙሉ ወያኔ ወይም ኦሮሞ ከተዳቀለች። በማንኛውም ሰአት መስማማት ባይኖር። ሻብያና ህዋሀት ሊያስጎዱት ይችላሉ በሷ በኩል። የማትፈልገው ጊዜ ሲደርስ፣ አንድ ነገር ታደርግ ይሆናል። ምክንያቱም፣ ቴዲ መንጥቋል የህዝብ አውታር ሆኗል። እሱ ብቻ ሳይሆን በአለም የታወቀ ነው። ሻብያዎች ሀዋሀቶች ኦነጎች ውጪዎች እይከን የሆነ የአገር አውታርን የሚያጠቁት ህዝብን ሞራል ለመንካት ነው። ፒፒ አረመኔዎችም ከ ኦነግ ከአኢሀድግ ( የህዋሀት አለኝታ) የተውጣጡ ስለሆኑ እነሱም ወደ ሗላ አይሉም።
ይህ ሟሟረት እንዳይሆን ግን እውነታው ይህ ሊሆን ስለሚችል። እግዚአብሄርና የአኢትዮዽያ ህዝብ እንደ አይን ብሌን ይጠብቅህ ቴዲ። ሰግቶ ደሞ መኖር ለሱ የአምሮ ጭንቀት እንዳያመጣበት
-
ethiopianunity
- Senior Member
- Posts: 10953
- Joined: 30 Apr 2007, 17:38