Horus wrote: ↑17 Apr 2026, 00:53
እኔ በአስመራ ላይ መቀለድ አቁሜያለሁ! ጡር መሸከም አልፈልግም!
ያቺ የቀጭን መስመር ቀልድህ በኣጭር ግዜ ዉስጥ መክሰም ምስጥሩ ምን ሆነ?
ታሪካቸዉን ተምሮ ካዘኑ በኋላ መቼም ቢሆን ያልቀለዱ ኢትዮጵያዊያን ኣንድ እና ሁለት ብቻ ኣይዴሉም።
ጥላሁን ገሠሠ እያነባ ያንጎራጎረዉ ቀልድ ኣልነበረም።
የሎሬት ፀጋዬ ገብረመድህን ኣብረን እንጠለል ምክር ቀልድ ኣልነበረም።
እኔም የዐቅሜን ያህል ብይኑ ከሰማይ ስያይ የኖረዉ ብዬ የመከርኩኝ ቀልድ ኣልነበረም።
ምክር ኣንሰማም ብለዉ እግዜር ኣለ ብሎ ማሰብ ሜንታል ዲስኦርደር ነዉ፣ ሃይማኖት አድቫንሲድ ስሌቨሪ ነዉ ካለዉ ጋር ከቀለዱ ብይኑ፣ የኣንተን ጨምሮ፣ የማንም ሳይሆን የመለኮት ከሆነስ?
ጡር ማለት ከቻልክ ኣለ ብለህ ታስባለህ ማለት ነዉ።
የኢትዮጵያ ችግር ሆኖ የኖረዉ የኣንተ ዐይነት ኣዋቂ መሳይ ኣለ እና ዬለም መሃል መዋዠቅ፣ እንደ እነ ጋለሊዮ፣ ኒዉተን፣ ኣይንስታይን ወዘተ የኖሩበት ምድር የሰለሞን ዕፅ ነሽ ዘበትን ማራገብ፣ ሰዉ ይዋሻል፣ ኮከብ ኣይዋሽም ብለዉ፣ ባህላችን ብለዉ ቦረና የተጠለሉትን ኢትዮጵያዊያንን በሃያ ኣንደኛዉ ክፍለ ዘመን ጋላ ፓጋንስ ብሎ አደባባይ ወጥቶ መዝለፍ ብይን የማናችንም ካልሆነ ማናችን ማናችንን እንምከር?
About 18 years ago, I tried in all seriousness to have a meaningful discussion with you, among others, about this single topic. You failed to live up to the invitation.
I have been reading in bewilderment your meandering positions over the years. One of my suggestions to you was ፎቀቅ በል።
To this day, the serious topic of discussion remains. Because of these reasons, you have fallen short of my definition of a simple human being.
በአስመራ ጨምሮ ጋላ የሚለዉ ቀልድ ጡር ኣልሆነም?