Page 1 of 1

ብልፅግና በቴዲ ሲያለቅስ ሁሬሳ መኩራቱ ከስራ ሊያስባርረው ይችላል

Posted: 16 Apr 2026, 23:27
by Misraq
ሁለቱ ሊስትሮዎች ኦዳ-ገዳዳ እና ዳማ ቴዲን ሲሰድቡ ሁሬሳ ግን አግራሞቱን ገልፅዋል። DDT will have one on one with huressa

Re: ብልፅግና በቴዲ ሲያለቅስ ሁሬሳ መኩራቱ ከስራ ሊያስባርረው ይችላል

Posted: 17 Apr 2026, 00:15
by Horus
Misraq wrote:
16 Apr 2026, 23:27
ሁለቱ ሊስትሮዎች ኦዳ-ገዳዳ እና ዳማ ቴዲን ሲሰድቡ ሁሬሳ ግን አግራሞቱን ገልፅዋል። DDT will have one on one with huressa
ምስራቋ
ሰው ሁሉ እንዳንቺ ይመስልሻል። እኛኮ በ9 ልብ አስበን በ3 ምላስ ተናግረን በ2 ማንኪያ የምንበላ አንቺን አንምሰልሽ ! አልፍና ኦሜጋው ኢትዮፕያዊያን ነን!! እወቂ :!:

Re: ብልፅግና በቴዲ ሲያለቅስ ሁሬሳ መኩራቱ ከስራ ሊያስባርረው ይችላል

Posted: 17 Apr 2026, 05:17
by Selam/
የፒፒው ሊስትሮ የሚያዳምጠው ተገልብጦ በግንባሩ ነው:

- ኢቶሪካ ሲባል አታቱርካ ሆኖ ይሰማዋል
- ኮርኩማ ተገልብጦ ፓርላማ ይሆንበታል
- ዓለምዬ ጀምበር ስትል መደመር ብላ ያነበበች ይመስለዋል
- አቆሙን ከዳር ተቆልምሞ ኮሪዶር ይሆንበታል
- የአረብ ሃገሯ መሪማ ስትጠራ ካዛንቺስ ለማ ያንቃጭልበታል
የዓዞ እምባ የሚለው ወሮ ከንቲባ ሆኖ ይደመጠዋል

Misraq wrote:
16 Apr 2026, 23:27
ሁለቱ ሊስትሮዎች ኦዳ-ገዳዳ እና ዳማ ቴዲን ሲሰድቡ ሁሬሳ ግን አግራሞቱን ገልፅዋል። DDT will have one on one with huressa