Page 1 of 1

''በፍቅር ጠርተው ከዳር እስከዳር: መሀል ገቡና አቆሙን ከዳር።'' ... ቴዲ አፍሮ

Posted: 16 Apr 2026, 14:31
by sesame
He nailed it!

Finfinne Press

''በፍቅር ጠርተው ከዳር እስከዳር
መሀል ገቡና አቆሙን ከዳር።'' ... ቴዲ አፍሮ

ይህ ግጥም ከዘፈንም በላይ ነው። በጥበብ ቃላት የተገለፀ ፣ #የብልፄን የአጥፍቶ ጠፊ የፖለቲካ መስመር የተናገረ ፣ ለስልጣን ተብሎ የተፈፀመውን ግፍ ያመላከተ ነው።

ይህ ግፍና በደል ከተፈፀመባቸው ግንባር ቀደሞቹ የኦሮሞ ልሂቃን ቀዳሚዎቹ ናቸው። ታግለው ፣ ፊት ለፊት ዋጋ ከፍለው ፣ በህይወታቸው ተወራርደው ፣ ህዝብ አታግለው ባመጡት ለውጥ ተገፍተው ከዳር እንዲቆሙ ተደርገዋል።

መገፋት ብቻ አይደለም ... በአሰቃቂ ሁኔታ የተ ገደሉ ፣ በእስር የሚማቅቁ ፣ ከሀገር እንዲሰደዱ የተደረጉ ብዙሃን ናቸው። በፍቅር ስም እየተማለ ፣ በመደመር ቀመር እየተገዘተ ... የተቀነሱ ፣ የታሰሩ ፣ የተገፉ ... ከዚህም አልፎ የህይወት መስዕዋትነት እንዲከፍሉ ተደርጓል።

አዎ ..."በፍቅር ጠርተው ከዳር እስከዳር
መሃል ገቡና አቆሙን ከዳር" .... በዚህ ጨካኝ አገዛዝ ግፍና በደል ለተፈፀመባቸው በሙሉ ይሁን 🙏

Re: ''በፍቅር ጠርተው ከዳር እስከዳር: መሀል ገቡና አቆሙን ከዳር።'' ... ቴዲ አፍሮ

Posted: 16 Apr 2026, 15:17
by Naga Tuma
sesame wrote:
16 Apr 2026, 14:31
የኦሮሞ ልሂቃን
ልሂቅ ከማለት በፊት ቦረና፣ ኦሮሞ፣ ጋላ የሚሉት ቃላት ምን ማለት ናቸዉ ብሎ መፍታት ችግሩን የሚፈታ ኣይዴለም?

Re: ''በፍቅር ጠርተው ከዳር እስከዳር: መሀል ገቡና አቆሙን ከዳር።'' ... ቴዲ አፍሮ

Posted: 28 Apr 2026, 16:29
by Naga Tuma
“sesame” wrote: ''በፍቅር ጠርተው ከዳር እስከዳር: መሀል ገቡና አቆሙን ከዳር።'' ... ቴዲ አፍሮ
sesame wrote:
16 Apr 2026, 14:31
He nailed it!

ከዳር እስከ ዳር በፍቅር የጠሩት ከሚከተሉት ዬትኛዉን ለማለት ነበር?

የፍጥረት በር ነሽ
የሰለሞን ዕፅ ነሽ

Re: ''በፍቅር ጠርተው ከዳር እስከዳር: መሀል ገቡና አቆሙን ከዳር።'' ... ቴዲ አፍሮ

Posted: 28 Apr 2026, 20:57
by Tiago
ልሂቅ ከማለት በፊት ቦረና፣ ኦሮሞ፣ ጋላ የሚሉት ቃላት ምን ማለት ናቸዉ ብሎ መፍታት ችግሩን የሚፈታ ኣይዴለም

Naga tuma
Stop mucking around and tell us the meanings of ቦረና፣ ኦሮሞ and ጋላ if you know.
You sound you're in a rapidly diminishing stage.
ቱና ብላበት :lol: :lol: stop that thing you are smoking

Re: ''በፍቅር ጠርተው ከዳር እስከዳር: መሀል ገቡና አቆሙን ከዳር።'' ... ቴዲ አፍሮ

Posted: 29 Apr 2026, 00:12
by Naga Tuma
Tiago wrote:
28 Apr 2026, 20:57
ልሂቅ ከማለት በፊት ቦረና፣ ኦሮሞ፣ ጋላ የሚሉት ቃላት ምን ማለት ናቸዉ ብሎ መፍታት ችግሩን የሚፈታ ኣይዴለም

Naga tuma
Stop mucking around and tell us the meanings of ቦረና፣ ኦሮሞ and ጋላ if you know.
You sound you're in a rapidly diminishing stage.
ቱና ብላበት :lol: :lol: stop that thing you are smoking

Only in the village of wanton blood thirsty bea$ts in 2026 Jesus walked as a blood thirsty monster.