Re: የሕልውናዬ አደጋ ኢትዮጵያዊነቴ ነው ያልክ ባንዳ ተገንጣይ የጠላት ተላላኪ ሁላ እጅህን ከቴዲ አፍሮ ፈቀቅ ራቅ አድርግ!
ሊስትሮ
እስካሁን ከሰማሁት ውስጥ ቴዲ የኢትዬጵያ ሕዝብን ሰቆቃ ፡ ስደት እና ሕመም በግልፅ ተቀኝቷል። ባንዲራውንም አንሳው እያለ ለታላቁ ሰንደቃችን ዘምሯል። አንት የመርካቶ ሌባ ቴዲ በሙዚቃው እናንተ ካድሬዎች ከምትቀደዱት ወሬ በተቃራኒ ነው ሁኔታውን ያሳየው። ታድያ ድፍረትህና አጭቤነትህን ይዘህ አፍህን ሞልተህ መምጣትህ ትገርማለህ። ለነገሩ ሊስትሮ ነህ። ቁምነገር ካንተ አይጠበቅም።

ዘፈኑ ወዲህ ፣ ካድሬው ወዲያ
ሊስትሮው ጭልፊቱ የጆሮው ታምቡር ስለተሸነቆረ ሙዚቃውን አየው እንጂ አልሰማው። ከአምስት ዓመት በኋላ ደግሞ እንዲሁ በጥላቻ እንዳበደ የዓይኑን ብርሃን ያጣል።