Page 1 of 1
በጥይት የወደቀ መንግሥት እንጅ በዘፋኝ እና በዘፈን የወደቀ ሰምተን አናውቅም- ኦሮሙማ ቴዲ አፍሮ ቢዘፍን ምን አስፈራው? ዘፈን፤ የጫት፤ ድሪያ ሱስ ያጠቃው#1 ፈሪ አዲስ አበባ ይጨፍርበት።
Posted: 16 Apr 2026, 11:46
by Abere
በተኩስ እና በጥይት የወደቀ መንግሥት እንጅ በዘፋኝ እና በዘፈን የወደቀ ሰምተን አናውቅም፤ ኦሮሙማ መንግስት ቴዲ አፍሮ ቢዘፍን ምን አስፈራው? የዘፈን፤ የጫት፤ የመጠጥ፤ የድሪያ/ወሲብ ሱስ ያጠቃው #1 ፈሪ አዲስ አበባ ወጣት ነው የሚጨፍርበት።
በሚገባው ቋንቋ አማራ ፋኖ እያነጋገረው ነው። በወለጋ ንጹሃን አማራዎችን ሲጨፈጭፍ የነበረው ኦነግ-ቄሮ ደም ጠርቶት በእግሩ ተጉዞ አማራ ክፍለሀገር ፍርድ እየተቀበለ ነው፤ በጎንደር ክ/ሀገር ማይካድራ የአካባቢውን አማራ በመጨፍጨፍ አርዶ ሱዳን የሸሸው ነፍሰ በላ የትግሬ ገዳይ ሳምሪ ደም ስቦ ጠርቶት አማራ ክልል ፍርድ እየተቀበለ ነው። ፋኖ ደም እየመለሰ ነው። ሃሳብ፤ የፓለቲካ ዲያሎግ፤ ውይይት፤ ርዕዮተ አለም እሳቤ፤ ሰብዕዊ-መብት ወዘተ ማስታዋል ለማይችል ኦሮሙማ ሺ ጊዜ ቢዘፈንለት፤ መወድስ ቢዘረፍለት አይገባውም። ጥይት፤ ተኩስ ነው የሚገባው። የከተማ ዱርየ ድራፍት እየተጋተ፤ ሆዱን ከበሮ አስመስሎ እንትና ነጠላ ፤ ድርብ ለቀቀ ይላል።
ወንድ ከዘፈነ፤ ፍዬል ከቀዘን አይረቡም። የቀዘነች ፍየል ትሞታለች እንጅ ወልዳ አትራባም።
በቃ ኢትዮጵያ የሞተችው ወንድ ዘፋኝ ሲሆን ነው።
Re: በጥይት የወደቀ መንግሥት እንጅ በዘፋኝ እና በዘፈን የወደቀ ሰምተን አናውቅም- ኦሮሙማ ቴዲ አፍሮ ቢዘፍን ምን አስፈራው? ዘፈን፤ የጫት፤ ድሪያ ሱስ ያጠቃው#1 ፈሪ አዲስ አበባ ይጨፍር
Posted: 16 Apr 2026, 11:54
by Fiyameta
የመዳም ቅመሟ መሬማ፣
እነ Abere, almaze/Misraq, Mesob/Axumezana የብልጽግና ውሾች ቢረሱሽም፣
ቴዲ አፍሮ ግን መቼም አይረሳሽም።
መሬማ
ማዶ ባብል የመን በሰንዐ ከተማ ፣
ውበትሽን እያየሁ ስወጣም ስገባ ።
እንደ አፋር አፍሌታ የጠየመው ፊቴን ፣
ሌላው ቢቀር እንኳን እይው ማንነቴን ።
እያየሽው በትካዜ የምትጠርጊው ጎዳናውን ፣
አጎንብሰሽ ስትቆዝሚ ተደግፈሽ መጥረጊያውን ።
አሳዘንሽኝ እኔማ ...
ስንት አለ ሆድሽ መሬማ ..
አመመኝ አመመኝ አመመኝ
Re: በጥይት የወደቀ መንግሥት እንጅ በዘፋኝ እና በዘፈን የወደቀ ሰምተን አናውቅም- ኦሮሙማ ቴዲ አፍሮ ቢዘፍን ምን አስፈራው? ዘፈን፤ የጫት፤ ድሪያ ሱስ ያጠቃው#1 ፈሪ አዲስ አበባ ይጨፍር
Posted: 16 Apr 2026, 12:20
by Misraq
Well said brother Abere
Teddy Afro is a respectable guy. ግን ተላላው ማህበረሰብ "ንጉሱ" እያሉ ከጭቆና ነፃ የሚያወጣ መሲህ አስመስለው ሕዝብን ለማደንዘዝ የሄዱበት መንገድ ያው የተለመደ ባህርያቸው ነው። ድንጉጡ ብልፅግና ኦህዴድም ኮሽ ባለ ቁጥር የሚደነብር ስለሆነ በታዲ አፍሮ ሙዚቃ መደበሩ ለታዲ ነው እንጂ የጠቀመው ለሌላ ለማንም አልጠቀመም።
ቴዲ የሙዚቃ ንጉስ የሚለው ስም ይበቃዋል። ሰብዕናውንም ለማጉላት ከተፈለገ የማያስቃብጥ ሃገር ወዳድ የሚለው ይበቃዋል። ከዛ አልፎ ንጉስ ልዑል ምናምን እና የነፃነት ቀንዲል አድርጎ የሚወስደው ነፈዝ ማህበረሰብ መጃጃሉን ቢያቆም ጥሩ ነው።
Personally ቴዲ አፍሮ ባለፈው አልበሙ ትግራና ኦሮሞን ጠቅሶ አማራ ጋር ሲደርስ ጎንደር ወሎ ተጉለት ብሎ አማራ ላለማልምት የሄደበት መንገድ ለግለሰቡ ያለኝን አክብሮት ቀንሶታል። ክፍለሃገራዊና አውራጃዊነትን በማጥፋት ስራ ላይ ተወጥረን አንድ ያከበርነው ሰው እንደዚህ ከፋፍሎን ሲዘፍን ከሙዚቃ ንጉስነት አውርደን ዳኘ ዋለ በተባለ ጀግና ተክተነዋል።
ቴዲ ቅንነት ቢኖረው አማራን በከፋፈለው ልክ ትግሬንም እንደርታ ፤ ተንቤን ፡ አድዋ እያለ ኦሮሞንም ወለጋ አርሲና ባሌ እያለ መዝፈን ነበረበት።
ዞሮ ዞሮ ይህ የአንድና ሁለት ሳምንት መነጋገርያ ርዕስ ከመሆንና የአዲስ አበባ ሴታሴት ወንድ የመቆዘሚያ ሙዚቃ ከመሆን አያልፍም።
ድንጉጡ ብልፅግና ኦህዴድና ካድሬዎችንም ተረጋጉ ብለን እንመክራለን።
Re: በጥይት የወደቀ መንግሥት እንጅ በዘፋኝ እና በዘፈን የወደቀ ሰምተን አናውቅም- ኦሮሙማ ቴዲ አፍሮ ቢዘፍን ምን አስፈራው? ዘፈን፤ የጫት፤ ድሪያ ሱስ ያጠቃው#1 ፈሪ አዲስ አበባ ይጨፍር
Posted: 16 Apr 2026, 12:27
by Abere
Fiyameta,
እኔ ቴዲ አፍሮ አይዝፈን አላልኩኝም - ተሰጥዖ እና እንጀራው ነው ይዘፈን - መብቱ ነው። ሰው ከተሰማራ እንደየ ስሜቱ እንዳለችው።
ችግሬ ኦሮሙማ ኦነግን መዋጋት ረስቶ ጉንጩ በጫት ተወጥሮ፤ ሆዱ በድራፍት ቢራ አታሞ መስሎ፤ ዳንኪራ ስለሚረግጠው የዘመኑ ፈሪ ዘረጦ የአዲስ አበባ ወጣት ነው። እማማ ኢትዮጵያን የሚያድናት ፊት ለፊት ተኩስ ገጥሞ ጥላቷን የሚጥልላት ወጣት እንጅ ትዝ ትዝ እያለ የሚያለቅስ ወይም በቴድ ስነ-ግጥም ተሰጥዖ አይደለም። ጥላጥን ኢላማ አደርጎ መምታ የሚችልን ነው።
የአድስ አበባ ከተማ የቤት ሰራተኞችን የአገር ቤት ትዝታ እየቀሰቀሰ በትዝታ የሚያስለቅስ ዘፋኝ [ገረድ አስለቃሽ ይሉት ነበር] - አያሌው መስፍን -[ እናቴ ባየሽኝ- ወልደስ ያሳደግሽኝ።]
በቃ! የቤት ሰራተኞች ከተገናኙ ይህን ዘፈን ይከፍታሉ - ለቅሶ ነው።
ኢትዮጵያ የሚያስፈልጋት ዜማ፤ ሙሾ፤ ለቅሶ አይደለም። ጠላቷን ግንባር ግንባሩን እያለ የሚበቀል ጀግና ነው። ዘፈን ምናምን ሰገጤ ውዳሴ አያውቅም።
Note: Shabia is #1 enemy of Amhara and Ethiopia. It is very well underlined - no monkey business
Re: በጥይት የወደቀ መንግሥት እንጅ በዘፋኝ እና በዘፈን የወደቀ ሰምተን አናውቅም- ኦሮሙማ ቴዲ አፍሮ ቢዘፍን ምን አስፈራው? ዘፈን፤ የጫት፤ ድሪያ ሱስ ያጠቃው#1 ፈሪ አዲስ አበባ ይጨፍር
Posted: 16 Apr 2026, 12:43
by Abere
Misraq,
ትክክል! ቴድ መዝፈን ይችላል። ግን የሚዘፍነው ስለ አማራ ህዝብ መበደል፤ መሰደድ፤ መመንጠር፤ መፈናቀል፤ ከሁሉ ብሄሮች ተለይቶ 100% ጥላት እና ኢላማ የሆነው አማራ ነው። ወያኔ ስልጣን ላይ በነበረ ጊዜ ትግሬ አልጎደለበትም፤ ኦነግ ስልጣን ሲወጣ ኦሮሞ ተረኛነኝ ባዩ በዛ እንጅ ሲቀንስ አላየንም፤ ሌላ ሌላ ህዳጣን ጎሳዎችም አማራን እንደ ጥላት እንጅ የጀኖሳይድ ሰለባ መሆኑን አያምኑም። አማራ ተጨፈጨፍኩ ብሎ ሰላማዊ ሰልፍ ሲወጣ (በሚያስገርም ሁኔታ) ኦሮምያ፤ ወይም ደቡብ፤ ወዘተ ለኦሮሙማ የድጋፍ ሰልፍ ይወጣል - አማራን ለመቃወም። በየትኛው አመት ወይም ቦታ ነው " የአማራ ደም ደሜ ነው "ብሎ አማራን ደግፎ የወጣው? የለም። ይበልጡን " እናንተን አንነካም አማራን ነው ብላችሁን አሁን እኛን ለምን ይሉሃል? ለአማራ ደንታቸው አይደለም። ታዲያ ቴድ ስለ ኢትዮጵያ ስለየትኛው ህዝብ ስቃይ ነው የሚዘፍነው?በእርግጥ ነው የቴድ ዘፈኖች የምናውቃት ኢትዮጵያ እንደማናውቃት ሁና ስናይ - የገርማል። ይዝፈን። ነጋደም ይነግድ፤ አራሽም ይረስ፤ ዘፋኝ ይዘፈን.....አማራን ከእስር ቤት የሚያስፈታው፤ የተቀማው እርስቱን የሚያስመልሰው፤ የቆረቆራት እና ያሳደጋት ከተማ አዲስ አበባ መኖር የሚችለው በዳንኪራ አይደለም። ጥላትን ኢላማ አድርጎ በመምታት ነው። በጣም የሚገርምህ በዚህ የዘፈን ዳንኪራ ግርግር የሚነሆልለው አማራ ነው።
This kind of decoy should never be tuned by any Amhara, unless those Be'Aden Ge'red type
Misraq wrote: ↑16 Apr 2026, 12:20
Well said brother Abere
Teddy Afro is a respectable guy. ግን ተላላው ማህበረሰብ "ንጉሱ" እያሉ ከጭቆና ነፃ የሚያወጣ መሲህ አስመስለው ሕዝብን ለማደንዘዝ የሄዱበት መንገድ ያው የተለመደ ባህርያቸው ነው። ድንጉጡ ብልፅግና ኦህዴድም ኮሽ ባለ ቁጥር የሚደነብር ስለሆነ በታዲ አፍሮ ሙዚቃ መደበሩ ለታዲ ነው እንጂ የጠቀመው ለሌላ ለማንም አልጠቀመም።
ቴዲ የሙዚቃ ንጉስ የሚለው ስም ይበቃዋል። ሰብዕናውንም ለማጉላት ከተፈለገ የማያስቃብጥ ሃገር ወዳድ የሚለው ይበቃዋል። ከዛ አልፎ ንጉስ ልዑል ምናምን እና የነፃነት ቀንዲል አድርጎ የሚወስደው ነፈዝ ማህበረሰብ መጃጃሉን ቢያቆም ጥሩ ነው።
Personally ቴዲ አፍሮ ባለፈው አልበሙ ትግራና ኦሮሞን ጠቅሶ አማራ ጋር ሲደርስ ጎንደር ወሎ ተጉለት ብሎ አማራ ላለማልምት የሄደበት መንገድ ለግለሰቡ ያለኝን አክብሮት ቀንሶታል። ክፍለሃገራዊና አውራጃዊነትን በማጥፋት ስራ ላይ ተወጥረን አንድ ያከበርነው ሰው እንደዚህ ከፋፍሎን ሲዘፍን ከሙዚቃ ንጉስነት አውርደን ዳኘ ዋለ በተባለ ጀግና ተክተነዋል።
ቴዲ ቅንነት ቢኖረው አማራን በከፋፈለው ልክ ትግሬንም እንደርታ ፤ ተንቤን ፡ አድዋ እያለ ኦሮሞንም ወለጋ አርሲና ባሌ እያለ መዝፈን ነበረበት።
ዞሮ ዞሮ ይህ የአንድና ሁለት ሳምንት መነጋገርያ ርዕስ ከመሆንና የአዲስ አበባ ሴታሴት ወንድ የመቆዘሚያ ሙዚቃ ከመሆን አያልፍም።
ድንጉጡ ብልፅግና ኦህዴድና ካድሬዎችንም ተረጋጉ ብለን እንመክራለን።
Re: በጥይት የወደቀ መንግሥት እንጅ በዘፋኝ እና በዘፈን የወደቀ ሰምተን አናውቅም- ኦሮሙማ ቴዲ አፍሮ ቢዘፍን ምን አስፈራው? ዘፈን፤ የጫት፤ ድሪያ ሱስ ያጠቃው#1 ፈሪ አዲስ አበባ ይጨፍር
Posted: 16 Apr 2026, 14:35
by Dama
Aberech, go back to a writing school. They will tea
teach how to coin in a word or phrase or just a short sentence for a topic.
Go! Take a writing session.
Re: በጥይት የወደቀ መንግሥት እንጅ በዘፋኝ እና በዘፈን የወደቀ ሰምተን አናውቅም- ኦሮሙማ ቴዲ አፍሮ ቢዘፍን ምን አስፈራው? ዘፈን፤ የጫት፤ ድሪያ ሱስ ያጠቃው#1 ፈሪ አዲስ አበባ ይጨፍር
Posted: 17 Apr 2026, 17:05
by Abere
Capturing a dozen of at least 40 Orommuma ENDF-OLF saves the lives of many Amhara than 40 million tuned to lyrics and crying in vain. The bottom-line, fu.ck the heads with bullets of rapist, genocidal, looter OLF-ENDF, and stop crying or lost in nostalgia of the Ethiopia of pre-Tigre Woyane/OLF.
Being result oriented, no rhetoric or poetry. ሰገጤ ምክር፤ፍቅር፤ግብረገብ አይረዳም። አህያ እና ኦነግ ሲዠልጡት ነው የሚገባው።