Page 1 of 1
የቤተ አብርሃም አረጋዊያን (ቡዬ ከተማ)
Posted: 15 Apr 2026, 11:40
by Horus
የቃል ትርጉም፡
ፍቸ = ፋሲካ
ያረጋዊያኑ ቤት የሚረዳው ሰብ ለሰብ (ሰው ለሰው) በሚባል የክስታኔዎች ማህበር ነው
Re: የቤተ አብርሃም አረጋዊያን (ቡዬ ከተማ)
Posted: 15 Apr 2026, 15:45
by Abere
ill-programmed PP-OLF AI assistant (Chatbox) Huressa, one day you spent in stri-p club, another at monastery, and the next in Bar house, and shemsu Khat-be't - very confused sensles one, non-living thing. You are the " Siri" of OLF-PP
Re: የቤተ አብርሃም አረጋዊያን (ቡዬ ከተማ)
Posted: 15 Apr 2026, 15:57
by Dama
Horus wrote: ↑15 Apr 2026, 11:40
የቃል ትርጉም፡
ፍቸ = ፋሲካ
ያረጋዊያኑ ቤት የሚረዳው ሰብ ለሰብ (ሰው ለሰው) በሚባል የክስታኔዎች ማህበር ነው
A part of the general conspiracy of silence on the political and econonic oppressions of Gurage by Ethiopia. Culture: music, food, dresses, stories of rich Gurages, stories of hodam high officials of Ethiopian govs. A tool to engage and distract the people from.protesting and fighting for the respect of their rights to equal treatment with the rest of Ethiopians.
Whorus, you are doing a good job, may be more than the value of work you are paid for. Nothing wrong for you to post this video but owning it is criminal.
Re: የቤተ አብርሃም አረጋዊያን (ቡዬ ከተማ)
Posted: 15 Apr 2026, 15:59
by Naga Tuma
ኢትዮጵያ፥
ከስደት ወይም ኤክሶደስ በፊት፥ በምድር ላይ ተወዳዳሪ ያልነበረዉ ስልጣኔ የነበራት ቀዳማዊ
ክርስትና ሳትቀበል በፊት በአለም ላይ ከነበሩት አራት ሃያላን ነገስታት ወስጥ ኣንዷ የነበረች
እ አ አ 2020 ዓም ገደማ ትንፋሽዋ ጎንደር ዘፋኝ
እ አ አ አፕሪል 2026 የኢትዮጵያ ለሁለት ሺህ ዓመታት የመኖር ምስጥር ክርስትና ነዉ ብሎ ኣዋቂ መሳይ ሰባኪ የካቶሊክ ፕሮቴስታንት ልጅ ፓስተር
ምድር ላይ ተወዳዳሪ ያልነበራት ቀዳማዊ ወደ ትንፋሽዋ ጎንደር መዝቀጥ ምስጥር ምንድነዉ?
Re: የቤተ አብርሃም አረጋዊያን (ቡዬ ከተማ)
Posted: 15 Apr 2026, 16:31
by Horus
Doma,
ለምን የሰባት ቤት ወጣቶች ሽማግሎችን ሲረዱና ሲመረቁ አትለጥፍም? እንዳሉ አውቃለሁ! ፋይዳቢስ ሙጃህዲን
