Page 1 of 1
A Yemeni Visitor Loves Addis & Says What This Place Needs Is A Sea - How True!
Posted: 14 Apr 2026, 21:05
by Horus
Re: A Yemeni Visitor Loves Addis & Says What This Place Needs Is A Sea - How True!
Posted: 14 Apr 2026, 21:54
by Tiago
Infantile!!
Re: A Yemeni Visitor Loves Addis & Says What This Place Needs Is A Sea - How True!
Posted: 15 Apr 2026, 11:40
by ethiopianunity
ካልክ የድሮ የአኢትዮዽያ ወኔ ያላቸው የመኖች ናቸው። ከአስቀያሚ የንጉሳዊ ሌቦች ጥርቅም ካለ ቦታቸው መጥተው ሳውዲን፣ አኤምሬትን፣ ኦማንን እንግሊዝ የመሰረተቻቸው አገሮች ናቸው። ያ በሙሉ ፈራርሶ ህዝባቸው በሰላም ቢኖሩ ጥሩ ነው።
የመንቨይሁን ሳውዲ እንዴት አወክ? ባሁኑ ጊዜ ኢትዮዽያን በቁጥጥር ስራቸው ለማረግ የሚፈልጉ አሉ የንገስ አረብ ገዢዎች ሰማኒያበመቶ ምግብ ከውጭ ነው የሚያስገቡት። ማን ያውቃል የአባይ ውሀችን እነሱ እየተጠቀሙበት መሆኑነ? የነፃውጪ አገዛዝ ጠላቶች ከነሱ ጋር የሚሞዳሞዱ መሪዎች ናቸው ኢትዮዽያን የሚቆጣጠሩት