Page 1 of 1
This is My ኢthiopia!
Posted: 14 Apr 2026, 20:51
by Selam/
Re: This is My ኢthiopia!
Posted: 15 Apr 2026, 13:08
by ethiopianunity
በጣም አደገኛ ሰርአት የሌለው። ቁርስ ጥሬስጋ ጤናማ አይመስለኝም። ጦርነት ላይ ብትሆን በረሀ ላይ ምርጫ የለህም። በዛ ላይ አረቄ በጠዋቱ የመጠጥ ሱስ። ለዚህ ነው ከአኦርቶዶክስ ፈሪሀ እግዚአብሄር፣ ለገንዘብ ካለቅጥ ለማትረፍ፣ የምግብ ካለቅጥ መብላት፣ የወንዶች ሆድ ማየት ማመን ነው እርጉዝ። ስምንተኛው ሺ ካለ ቅጥ መብላት ሰው እነደቅጠል እየረገፈ መሆኑ በዚህ ያሳያል። እንኳን ባመትባአል ያለፀሎት ተመሰገን ሳይሉ መብላት፣ እጅ መታጠብ ሰያሰታውቁ ወደ ገበታ መቅረብ፣ ወዘተ ለፈረንጁ አኢትዮዽያ ስርአት እንዳላት ድሀም ሆነ ሀብታም ቤት የነበረው፣ አሁን መረን ተለቋል።