Page 1 of 1

የሆርሙዝ ምስክርነት --በጠራራ ፀሀይ ወያኔ መለሥ፤ ታሪካዊ ጠላቶች ያስዘረፉት የኢትዮጵያን ኃያልነት፤ኢኮኖሚያዊ ጉልበት ቀይ ባህርን ነው።የቀይ ባህር ባለቤት ኢትዮጵያ ናት - በውድም በግድም

Posted: 14 Apr 2026, 10:21
by Abere
የሆርሙዝ ምስክርነት ለኢትዮጵያዊያን --በጠራራ ፀሀይ ወያኔ መለሥ ፤ ታሪካዊ ጠላቶች ያስዘረፉት የኢትዮጵያን ኃያልነት፤ኢኮኖሚያዊ ጉልበት ቀይ ባህርን ነው። የቀይ ባህር ባለቤት ኢትዮጵያ ናት - በውድም በግድም።

ከዚህ ላይ ሊሰመርበት የሚገባው የኦሮሙማ ግብታዊ የባህር በርጥያቄ ሳይሆን ቀይ ባህር ተሰርቆ የተወሰደ ስለመሆኑ ነው። የተሰረቀን ለማስመለስ የሚችል ግን እውነተና እና ሀቀኛ ሰው ብቻ ነው። በዚህ መስፈርት ረገድ ዐብይ አህመድ የአለም ቁጥር 1 ውሸታም፤ከሃዲ፤ ሰራቂ ነው - በሌላ አገላለጽ ኦሮምኛ ተናጋሪ የኦሮሞ ሻዕብያ ነው - ጸረ-ኢትዮጵያ። ጥያቄው ወቃታዊ አለመሆን ብቻ ሳይሆን በትክክለኛ ሰው አለመነሳቱ ጭምር ነው። አብይ አህመድ የፓለቲካ እና የመንግስታዊነት ተክለ-ሰውነት የሌለው በድፕሎማሲ የመሰኬነ በመሆኑ የመፈጸምም ብቃት የለውም፤ የአማራ ፋኖ ጦርነት ሲከብደው ለማጭበርበር የማምለጫ የማርያም መንገድ ፍለጋ ነው።

እንደ አገር እና እንደ ህዝብ ግን ግልጽ የሆነ ቋሚ ሀቅ ታሪካዊ የኢትዮጵያ ጠላቶች ረቂቅ ስሌት እና ትልም የነበረው ቀይ ባህርን ከኢትዮጵያ መንጠቅ ነበር። ይህ ነጠቃ ግን የፓለቲካ ውስብስብ ስሌቱ ብዙም ያልገባው የኢትዮጵያ ህዝብ ቀይ ባህር ሳይሆን የመንደር፤ የጎሳ እና ጎጣ ጎጥ አናሳ አስተሳሰብ እና እርዮት አረም ሁኖ ተብትቦ ያዘው። አትኩሮቱ የእርስ በእርስ ወረዳዊ እና ቀበሌያዊ እንድሆን ተደረገ። ( አብይም ከጎጥ ሳይወጣ ነው)። የቀበሌ፤ ወረዳ፤ መንደር ጉዳይ እንደ ኦክስጂን ለህይወት አስፈላጊ ሁኖ ተይዞ ብዙዎች ቤት ተዘግቶባቸው ነደዱ። ይህ በትዕዛዝ የተጻፈ የ100 አመት የቤት ስራ (መርዛማ ክኒን) እንደሆነ ግልጽ ነው።

ትልቁ ምስል ግን የ130 ሚልዮን አገር የሆነችውን ኢትዮጵያን እግር ከወርች አስሮ ዘብጥያ መጣል - የኢትዮጵያ ጂኦግራፊካል ስትራቴጅ፤ የኢኮኖሚ ጉልበት መንሳት - ኢትዮጵያዊያ ታታሪ፤ መፍጠር የሚችሉ፤ ሃብት ማፍራት በአጭር ጊዜ የሚችሉ አገራቸው በኢኮኖሚ ማፈርጠም የምትችል መሆኗን ቀድመው በፓለቲካዊ ትንቤት ስለተረዱ ነው። አሁን ከሆርሙዝ የባህር ወሽመጥ ግብግብ ስንመለከት ግን ኢትዮጵያ በትግሬ ወያኔዎች ( በተለይ አስካሪ ድቅል መለስ ዜናዊ እና መሰሎቹ) ተላልፋ እንደ ተሰጠች ነው። ወንበደዎች ይህን ቢያደርጉም አድሱ ትውልድ ግን የህልውና ጉዳይ ነው እና የቤት ስራውን ( የውስጥ የቀበሌ፤ የመንደር ሽኩቻ፤ መስለ ወያኔ ኦሮሙማ ) ከጨረሰ በኋላ የሚመለስበት ይሆናል።

ከዚህ ፎረም ላይ የሻዕብያ የብዕር ሰራዊቶች ኢትዮጵያዊያን የቀይ ባህር ባለቤትነት ፍትሃዊ ጥያቄ ሲያነሱ ማሸማቀቅ ይፈልጋሉ - በጥያቄ የሚሽማቀቅ ወይም የሚያፍር ኢትዮጵያዊ የለም። የሰረቁት፤ ያጭበረበሩት ከሃዲያን ሻዕብያዎች እራሳቸው ሊያፍሩ እና ሊሸማቀቁ ይገባቸዋል።

Re: የሆርሙዝ ምስክርነት --በጠራራ ፀሀይ ወያኔ መለሥ፤ ታሪካዊ ጠላቶች ያስዘረፉት የኢትዮጵያን ኃያልነት፤ኢኮኖሚያዊ ጉልበት ቀይ ባህርን ነው።የቀይ ባህር ባለቤት ኢትዮጵያ ናት - በውድም

Posted: 14 Apr 2026, 13:23
by Abere
One thing proved by the Eritrea province is that the cost of holding onto the stolen Red Sea has become far greater than the value of the stolen property. By many metrics, the province is in net decline: its population is shrinking and becoming depopulated, it is locked out of global capital markets, its cities and infrastructure have crumbled into ghost-like remnants, there is heavy outward youth migration, and it appears frozen in time (like the 18th century) where the heartbeat of civilization has stopped.

It is melting away like a rabbit swallowed by a cobra. "Do not Steal" is an Absolute Goldy Commandment.

Re: የሆርሙዝ ምስክርነት --በጠራራ ፀሀይ ወያኔ መለሥ፤ ታሪካዊ ጠላቶች ያስዘረፉት የኢትዮጵያን ኃያልነት፤ኢኮኖሚያዊ ጉልበት ቀይ ባህርን ነው።የቀይ ባህር ባለቤት ኢትዮጵያ ናት - በውድም

Posted: 14 Apr 2026, 13:27
by pushkin
The 3,000-Year Myth!!!!!
Ethiopia's historical myth fuels instability, distorts facts, and justifies conflict. To break cycles of famine, war, and poverty, it must respect neighbors' sovereignty & preserve history truthfully.

https://redseabeacon.com/the-3000-year- ... cal-decay/

Abere wrote:
14 Apr 2026, 10:21
የሆርሙዝ ምስክርነት ለኢትዮጵያዊያን --በጠራራ ፀሀይ ወያኔ መለሥ ፤ ታሪካዊ ጠላቶች ያስዘረፉት የኢትዮጵያን ኃያልነት፤ኢኮኖሚያዊ ጉልበት ቀይ ባህርን ነው። የቀይ ባህር ባለቤት ኢትዮጵያ ናት - በውድም በግድም።

ከዚህ ላይ ሊሰመርበት የሚገባው የኦሮሙማ ግብታዊ የባህር በርጥያቄ ሳይሆን ቀይ ባህር ተሰርቆ የተወሰደ ስለመሆኑ ነው። የተሰረቀን ለማስመለስ የሚችል ግን እውነተና እና ሀቀኛ ሰው ብቻ ነው። በዚህ መስፈርት ረገድ ዐብይ አህመድ የአለም ቁጥር 1 ውሸታም፤ከሃዲ፤ ሰራቂ ነው - በሌላ አገላለጽ ኦሮምኛ ተናጋሪ የኦሮሞ ሻዕብያ ነው - ጸረ-ኢትዮጵያ። ጥያቄው ወቃታዊ አለመሆን ብቻ ሳይሆን በትክክለኛ ሰው አለመነሳቱ ጭምር ነው። አብይ አህመድ የፓለቲካ እና የመንግስታዊነት ተክለ-ሰውነት የሌለው በድፕሎማሲ የመሰኬነ በመሆኑ የመፈጸምም ብቃት የለውም፤ የአማራ ፋኖ ጦርነት ሲከብደው ለማጭበርበር የማምለጫ የማርያም መንገድ ፍለጋ ነው።

እንደ አገር እና እንደ ህዝብ ግን ግልጽ የሆነ ቋሚ ሀቅ ታሪካዊ የኢትዮጵያ ጠላቶች ረቂቅ ስሌት እና ትልም የነበረው ቀይ ባህርን ከኢትዮጵያ መንጠቅ ነበር። ይህ ነጠቃ ግን የፓለቲካ ውስብስብ ስሌቱ ብዙም ያልገባው የኢትዮጵያ ህዝብ ቀይ ባህር ሳይሆን የመንደር፤ የጎሳ እና ጎጣ ጎጥ አናሳ አስተሳሰብ እና እርዮት አረም ሁኖ ተብትቦ ያዘው። አትኩሮቱ የእርስ በእርስ ወረዳዊ እና ቀበሌያዊ እንድሆን ተደረገ። ( አብይም ከጎጥ ሳይወጣ ነው)። የቀበሌ፤ ወረዳ፤ መንደር ጉዳይ እንደ ኦክስጂን ለህይወት አስፈላጊ ሁኖ ተይዞ ብዙዎች ቤት ተዘግቶባቸው ነደዱ። ይህ በትዕዛዝ የተጻፈ የ100 አመት የቤት ስራ (መርዛማ ክኒን) እንደሆነ ግልጽ ነው።

ትልቁ ምስል ግን የ130 ሚልዮን አገር የሆነችውን ኢትዮጵያን እግር ከወርች አስሮ ዘብጥያ መጣል - የኢትዮጵያ ጂኦግራፊካል ስትራቴጅ፤ የኢኮኖሚ ጉልበት መንሳት - ኢትዮጵያዊያ ታታሪ፤ መፍጠር የሚችሉ፤ ሃብት ማፍራት በአጭር ጊዜ የሚችሉ አገራቸው በኢኮኖሚ ማፈርጠም የምትችል መሆኗን ቀድመው በፓለቲካዊ ትንቤት ስለተረዱ ነው። አሁን ከሆርሙዝ የባህር ወሽመጥ ግብግብ ስንመለከት ግን ኢትዮጵያ በትግሬ ወያኔዎች ( በተለይ አስካሪ ድቅል መለስ ዜናዊ እና መሰሎቹ) ተላልፋ እንደ ተሰጠች ነው። ወንበደዎች ይህን ቢያደርጉም አድሱ ትውልድ ግን የህልውና ጉዳይ ነው እና የቤት ስራውን ( የውስጥ የቀበሌ፤ የመንደር ሽኩቻ፤ መስለ ወያኔ ኦሮሙማ ) ከጨረሰ በኋላ የሚመለስበት ይሆናል።

ከዚህ ፎረም ላይ የሻዕብያ የብዕር ሰራዊቶች ኢትዮጵያዊያን የቀይ ባህር ባለቤትነት ፍትሃዊ ጥያቄ ሲያነሱ ማሸማቀቅ ይፈልጋሉ - በጥያቄ የሚሽማቀቅ ወይም የሚያፍር ኢትዮጵያዊ የለም። የሰረቁት፤ ያጭበረበሩት ከሃዲያን ሻዕብያዎች እራሳቸው ሊያፍሩ እና ሊሸማቀቁ ይገባቸዋል።

Re: የሆርሙዝ ምስክርነት --በጠራራ ፀሀይ ወያኔ መለሥ፤ ታሪካዊ ጠላቶች ያስዘረፉት የኢትዮጵያን ኃያልነት፤ኢኮኖሚያዊ ጉልበት ቀይ ባህርን ነው።የቀይ ባህር ባለቤት ኢትዮጵያ ናት - በውድም

Posted: 14 Apr 2026, 13:38
by Abere
pushkin,
How do you interpret ባህር-ምድር? Who do you think was making such a refrence? And from where?

This ancient country, Ethiopia, with more than 3,000 years of history, is rich in flora and fauna and endowed with abundant arable land and water resources that support navigation and access. The term “Bahir-Medir” reflects an Ethiopian concept that distinguishes between water bodies and dry land, each serving different purposes within the Kingdom of Ethiopia.

Re: የሆርሙዝ ምስክርነት --በጠራራ ፀሀይ ወያኔ መለሥ፤ ታሪካዊ ጠላቶች ያስዘረፉት የኢትዮጵያን ኃያልነት፤ኢኮኖሚያዊ ጉልበት ቀይ ባህርን ነው።የቀይ ባህር ባለቤት ኢትዮጵያ ናት - በውድም

Posted: 14 Apr 2026, 13:48
by Fiyameta
The Low IQ PP Cadre Abere is a funny monkey. :lol: :lol: :lol: :lol: :mrgreen:

Re: የሆርሙዝ ምስክርነት --በጠራራ ፀሀይ ወያኔ መለሥ፤ ታሪካዊ ጠላቶች ያስዘረፉት የኢትዮጵያን ኃያልነት፤ኢኮኖሚያዊ ጉልበት ቀይ ባህርን ነው።የቀይ ባህር ባለቤት ኢትዮጵያ ናት - በውድም

Posted: 14 Apr 2026, 16:24
by Abere
Everyone knows why you parked here 24/7, excessively nervous about the inevitable truth. And that truth, Red Sea belongs to its owner, Ethiopia.

But, you made me smile. 8) PP has to do with your own EPLF.
Fiyameta wrote:
14 Apr 2026, 13:48
The Low IQ PP Cadre Abere is a funny monkey. :lol: :lol: :lol: :lol: :mrgreen:

Re: የሆርሙዝ ምስክርነት --በጠራራ ፀሀይ ወያኔ መለሥ፤ ታሪካዊ ጠላቶች ያስዘረፉት የኢትዮጵያን ኃያልነት፤ኢኮኖሚያዊ ጉልበት ቀይ ባህርን ነው።የቀይ ባህር ባለቤት ኢትዮጵያ ናት - በውድም

Posted: 15 Apr 2026, 00:18
by Naga Tuma
Abere wrote:
14 Apr 2026, 13:23
Absolute Goldy Commandment.
You fail the “Goldy Commandment” when it comes to the father of The Ten Commandments, yet you talk about 3,000 year history.

Do you know who found it?

Who is the father of the Absolute Goldy Commandment?

Re: የሆርሙዝ ምስክርነት --በጠራራ ፀሀይ ወያኔ መለሥ፤ ታሪካዊ ጠላቶች ያስዘረፉት የኢትዮጵያን ኃያልነት፤ኢኮኖሚያዊ ጉልበት ቀይ ባህርን ነው።የቀይ ባህር ባለቤት ኢትዮጵያ ናት - በውድም

Posted: 15 Apr 2026, 11:23
by Axumezana
Abere where were you when Ethiopia lost its access to the sea? Even you never supported my campaign # Abiy Bring Back Our Access to the Sea!
አራት ኪሎ ናፋቂ ግራ የገባው ሰው
ትርፉ ዘጭ ዘጭ ነው ማጭድ አታውሰው

Re: የሆርሙዝ ምስክርነት --በጠራራ ፀሀይ ወያኔ መለሥ፤ ታሪካዊ ጠላቶች ያስዘረፉት የኢትዮጵያን ኃያልነት፤ኢኮኖሚያዊ ጉልበት ቀይ ባህርን ነው።የቀይ ባህር ባለቤት ኢትዮጵያ ናት - በውድም

Posted: 15 Apr 2026, 11:46
by Abere
Axumezana,

እባክህ ዝምበል አፍ የለህም - ደግሞ አታፍርም። Ethiopia is forced to clean your mess. Deeply seated hatred against Amhara and Ethiopia of Woyane brought into today's mess. How on earth would even a single Tigre fight against Ethiopia for Eritrea, that was a heinous crime /treason.የእናት ጡት ነካሽ ወያኔዎች ያለው ኦሮሞው መንግስቱ ኃ/ማርያም ነበር። ወረሞ አብይ አህመድ እና ወረሙማን ተንኮል እና አረመኔነት ያስተማረው የእናት ጡት ነካሽ ወያኔ ነው። ወያኔ እና እባብ በኪስ አይያዝም።

Re: የሆርሙዝ ምስክርነት --በጠራራ ፀሀይ ወያኔ መለሥ፤ ታሪካዊ ጠላቶች ያስዘረፉት የኢትዮጵያን ኃያልነት፤ኢኮኖሚያዊ ጉልበት ቀይ ባህርን ነው።የቀይ ባህር ባለቤት ኢትዮጵያ ናት - በውድም

Posted: 15 Apr 2026, 13:55
by Naga Tuma
Axumezana wrote:
15 Apr 2026, 11:23
Abere where were you when Ethiopia lost its access to the sea? Even you never supported my campaign # Abiy Bring Back Our Access to the Sea!
አራት ኪሎ ናፋቂ ግራ የገባው ሰው
ትርፉ ዘጭ ዘጭ ነው ማጭድ አታውሰው
Abere wrote:
15 Apr 2026, 11:46
Axumezana,

እባክህ ዝምበል አፍ የለህም - ደግሞ አታፍርም። Ethiopia is forced to clean your mess. Deeply seated hatred against Amhara and Ethiopia of Woyane brought into today's mess. How on earth would even a single Tigre fight against Ethiopia for Eritrea, that was a heinous crime /treason.የእናት ጡት ነካሽ ወያኔዎች ያለው ኦሮሞው መንግስቱ ኃ/ማርያም ነበር። ወረሞ አብይ አህመድ እና ወረሙማን ተንኮል እና አረመኔነት ያስተማረው የእናት ጡት ነካሽ ወያኔ ነው። ወያኔ እና እባብ በኪስ አይያዝም።
ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ እያላችሁ
ምነዉ እግዜር ማለት ተሳናችሁ

Re: የሆርሙዝ ምስክርነት --በጠራራ ፀሀይ ወያኔ መለሥ፤ ታሪካዊ ጠላቶች ያስዘረፉት የኢትዮጵያን ኃያልነት፤ኢኮኖሚያዊ ጉልበት ቀይ ባህርን ነው።የቀይ ባህር ባለቤት ኢትዮጵያ ናት - በውድም

Posted: 15 Apr 2026, 23:36
by Axumezana
አበረ አበረ አበረ
ክንፍ የለውም እንጂ በህልሙ በረረ
ከእንቅልፉ ሲነቃ ስንቱን ቀባጠረ
ጠብ ያለሽ በዳቦ እየሞነጫጫረ
የሚንሊክን ወንጀል ሲሸፋፍን ኖረ
አገር ወደብ ሻጪን ባንዳ እምዬ እያለ

Re: የሆርሙዝ ምስክርነት --በጠራራ ፀሀይ ወያኔ መለሥ፤ ታሪካዊ ጠላቶች ያስዘረፉት የኢትዮጵያን ኃያልነት፤ኢኮኖሚያዊ ጉልበት ቀይ ባህርን ነው።የቀይ ባህር ባለቤት ኢትዮጵያ ናት - በውድም

Posted: 16 Apr 2026, 00:30
by Fiyameta
:P :P :P :P