ምዕራብ አዲስ አበባ ደህና ሁኚ!
Posted: 13 Apr 2026, 12:43
አዲስ ጆርኒ እጅግ ድንቅ የሆነ ስዕላዊ ታሪክ ለትዝታ እያስቀረልን ነው! ለዘመናት የምናውቃቸው (1) አዲስ ከተማ፣ (2) አቶቢስ ተራ፣ (3) መሳለሚያ፣ (4) ኮልፌ ... ወዘተ ከ1 ና 2 አመት በኋላ አናያቸውም! ምራብ አዲሳባን ማሰናበት ጀምሩ ! በዚህ አለም ሁሉም ነገር ይለወጣል! ምን ግዜም የማይለወጥ እራሱ ለውጥ ብቻ ነው!