Pope Leo XIV እና ወያኔ-ፓትሪያርክ ማቲያስ -መጽሀፍ ቅዱስ የሚለውን ትዕዛዝ ማን ይሆን በግብር ያሳየው? በአሩሲ ቀሳውስት ሲታረዱ፡ በራያ አላማጣ ሲገደሉ፤ ቤተክርስቲያን ስትዘጋ፤ የክርስቶስ ወገን ወይ የደደቢት ወያኔ ኦነግ ወገን?
Re: Pope Leo XIV እና ወያኔ-ፓትሪያርክ ማቲያስ-መጽሀፍ ቅዱስ የሚለውን ትዕዛዝ ማን ይሆን በግብር ያሳየው?በአሩሲ፡ በራያ አላማጣ ቤተክርስቲያን ስትዘጋ የክርስቶስ ወይ ወያኔ ኦነግ
“Abere” wrote: Pope Leo XIV እና ወያኔ-ፓትሪያርክ ማቲያስ-መጽሀፍ ቅዱስ የሚለውን ትዕዛዝ ማን ይሆን በግብር ያሳየው?በአሩሲ፡ በራያ አላማጣ ቤተክርስቲያን ስትዘጋ የክርስቶስ ወይ ወያኔ ኦነግ ወገን?
ጣቶቹን ይቆልፍ ከበሮን እንዴት ይደልቅ
የዳያብሎስ እና የእግዜር ቦታዎች ለማወቅ
የሰዉ ልጆችን ተባዮች ባይ ገተተ በትለር ዱላዉ በትለር የጫነበት መጫፈ ጩቡ ነዉ ሲባል መጽሓፍ ቅዱስ፣ ቄስ፣ እና አርሲ እያልክ ብቅ ኣልክ።
ስ ህን አመኑ ያ ዱአን ያስናቀዉ ሰብን ኩን ሰበ ጋሪ ዸ፣ ዱአኒፍስ ኦማ ምት ያለዉ አርሲ ስለሆነ ነዉ?
ወይስ ገተተ በትለር ቄሱንም ተባይ የማይል ነዉ ብለህ ነዉ? ኣንተም ጽምዶ ነዉ ዘመናይ ፋሽኔ፣ እጆቼን ሰጥቻለሁ እኔም፣ ብለህ ታቦትን ያልካድክ ካልሆነ ማለት ነዉ።
ወይስ አለጋ ገሉን ህን ኦሌ ለሚልህ ገተተ በትለር ኣሻንጉሊት ለመሆን ነዉ?
ወይስ አባ፣ ኣብ፣ ኣባ ጋዝ፣ ኣብ ዳር፣ ወዘተ በሚባልባት የፍጥረት በር ኢትዮጵያዊያን በደም ሆነ በሃይማኖት የአባ ራህም ልጆች ናቸዉ የሚል ቅዠትን ለማስተጋባት ነዉ?
ገተተ በትለር የተጫነበትን መጫፈ ጩቡ ኣስቀምጦ ዲሞክራሲን ሲተፈ፣ ኣንተ እንዴት የምትለፋ ይሆን?
You are one of the last functionally illiterate man standing in the world of Renaissance men.
Goddess Athena rose. Pharaoh Akhenaten is rising. All of you who stood in their ways will have stories to be written and told for eternity.
Re: Pope Leo XIV እና ወያኔ-ፓትሪያርክ ማቲያስ-መጽሀፍ ቅዱስ የሚለውን ትዕዛዝ ማን ይሆን በግብር ያሳየው?በአሩሲ፡ በራያ አላማጣ ቤተክርስቲያን ስትዘጋ የክርስቶስ ወይ ወያኔ ኦነግ
ጥሩ እይታ ነው ወንድም አበረ። ፖፕ ሊዬን ለአለም ሰላምና ለተገደሉት ሲጮህ ማትያስ ወያኔው አማራ ላይ የሚደረገውን ባላየ አልፎታል።
Re: Pope Leo XIV እና ወያኔ-ፓትሪያርክ ማቲያስ-መጽሀፍ ቅዱስ የሚለውን ትዕዛዝ ማን ይሆን በግብር ያሳየው?በአሩሲ፡ በራያ አላማጣ ቤተክርስቲያን ስትዘጋ የክርስቶስ ወይ ወያኔ ኦነግ
በእውነቱ እንደ ሰው ማትያስ እና ማፍያ ቄሮ ፓፓሳቶች በዘር ማጥፋት ወንጅለ ተባባሪ በመሆናቸው በፍርድ ቤት በወንጀለኛ መቅጫ ህግ ተጠያቂዎች ናቸው። The so-called OLF-PP established "synod", when the dawn of freedom breaks, would first be tried for crime of genocide before they see the Trial of God. This group took the true Ethiopian Orthodox faith into hostage and collaborated in crime of OLF-PP genocide against ethnic Amhara.

የጥንታዊ ኢትዮጵያ ቃልቻ ወይም ቃሉ ቃላት፥
ጎፍታ/ጎይታ/ጌታ፣ ወዘተ God
የአስርቱ ትዕዛዛት አባት ቃላት፥ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ታቦት ላይ
አበረ፥ ኢትዮጵያዊያን በደም ሆነ በሃይማኖት የአባ ራህም ልጆች ናቸዉ ማለት
ዮሓንስ ለታ የማን ኣጨብጫቢ ነዉ?

Abere wrote: ↑15 Apr 2026, 11:40