Mereja.Forum
https://mereja.forum/content/
ዕድሜ ለጎጠኞችና ለአጨብጫቢ ካድሬዎች - ድሮ ቀረ!
https://mereja.forum/content/viewtopic.php?f=2&t=378263
Page
1
of
1
ዕድሜ ለጎጠኞችና ለአጨብጫቢ ካድሬዎች - ድሮ ቀረ!
Posted:
13 Apr 2026, 08:43
by
Selam/
ለመስቀል ጉራጌ
ለጥምቀት ጎንደር
ለገና ላሊበላ
ለማርያም አክሱም ጽዮን
ለገብርዔል ሃረር
መሄድ ባህል እና ሀይማኖታዊ ነበር