Page 1 of 1

የቆምጬ ፈጠራ ተረት ተረት የላም በረት❗️

Posted: 13 Apr 2026, 08:18
by Odie
የሙሴን ህግና አልባሳት የድሮ የአይሁድ ህግጋት ዛሬ ኦርቶዶክስ አይሁዳውያን የማያደርጉትን ነው በህዝብ ላይ የጫኑት!!

እንዳለ ህግጋትን ሳይቅር ህዝቡ እንዲጎብጥና ስርቶ እንዳይበላ!

ዛሬ የወንጌልና የፀጋ ዘመን እንደሆነ እንኳን የሚያውቁ አይመስሉም!

ዛሬ ካህን አንድና አንድ ነው ኢየሱሰ:: ለሚያምኑበት የእምነት ክህነት አላቸው:: የአልባሳት ሳይሆን :lol:

በአዲስ ኪዳን አህዛብ ወይም አይሁድ ያልሆኑ እንዲከተሉት በሃዋርያት የተስጠው አይሁድ የሚከተሉት ትዛዝ ይህች ናት!

የሐዋርያት ሥራ 15:28-29፤
"ለጣዖት ከተሠዋ፥ ከደምም፥ ከታነቀም፥ ከዝሙትም ትርቁ ዘንድ ከዚህ ከሚያስፈልገው በቀር ሌላ ሸክም እንዳንጭንባችሁ እኛና መንፈስ ቅዱስ ፈቅደናልና፤ ከዚህም ሁሉ ራሳችሁን ብትጠብቁ በመልካም ትኖራላችሁ።"

እንግዲ በአክሱም ወወጨጌ የተቸከለችው የቆምጬ ፈጠራ ያብዛችው የአልባሳት ስፌት ቆብ ይህን ይመስላል::👇