ከስምንት አመት በፊት ነዳጅ ተገኝተዋል ህዝብ ደስ ይበልህ!
ከአመት በፊት ባህር በር ግዛሁልህ
ከዚያም ጋዝ ወጥቶልሃል ኧረ ደስ ይበልህ
ማደበርያውም ይመረት በዳንጎቴ ማልኩልህ
Axumezana ከዚህ በሃላ ይህን መንግስት አያምንም
ልጂቷ እንዳለችው ካልታዘልኩ አላምንም
የውሸት ጋጋታ ደሮ ማታ ማታ
ፋኑዬ ዘገዬ አራት ኪሎ (ቢልለኔ)) ቀጠለች በውሸትዋ
የካንዳ ዜጋ ኤልዛቤል ቤተመንግስትን ገዥዋ
Re: ለምን ይዋሹናል!
አቶ አክሱም
አመድ በዱቄት ይስቃል ሆንክሳ!
የወያኔ ሻቢያ ማዳም ግብጽ በከተማዋ የጭለማ ግዜ አስቸኳይ አዋጅ ስታውጅ አዲሳባ እንደ ጸሃይ መብራቷ ብቻ ሳሆን በኢራን ጦርነት ሳቢያ የነዳጅ እጥረት ያላጋጠማቸው አገሮች ህንድ አሜሪካና ኢትዮጵያ ናቸው! እርግጥ ነጭ ናፍጣ ብቻ 50% ቀንሷል አለቀ
እና አንድ የወያኔ ሰው አቢይን አላምንም ቢል አመድ በዱቄት ሳቀ እንላለን
Re: ለምን ይዋሹናል!
Horus አንተ እንጀራህን አብስል ፥ ነገ OLA ወይም ፋኖ ስልጣን ላይ ቢወጣ አዲስ ጥርስ አብቅለህ አዲስ ጮማ ለመብላት መሮጥህ አይቀርም፥ አባባሌ እያሳቀኝ ነው ይኽን መልእክት የምልክልህ!
ትራፊ ለቀቃሚ የአብይ ካድሬ
ፍልስፍና ይቅርብኝ ልንገራችሁ ከምሬ
ጭንቅላት ያለው ላይ ሆዴ ግን ከፊቴ
ልብላበት እባካችሁ አትረብሹኝ ልፍታ መቀነቴ
ትራፊ ለቀቃሚ የአብይ ካድሬ
ፍልስፍና ይቅርብኝ ልንገራችሁ ከምሬ
ጭንቅላት ያለው ላይ ሆዴ ግን ከፊቴ
ልብላበት እባካችሁ አትረብሹኝ ልፍታ መቀነቴ
Last edited by Axumezana on 12 Apr 2026, 23:08, edited 1 time in total.
Re: ለምን ይዋሹናል!
የፒፒው ሊስትሮ ፣ ጥፍጥፉ ቆርቆሮ
የወያኔው ካድሬ ፣ የወጣው በዜሮ
እርስ በእርስ ተባሉ ፣ ገቡ አምባጓሮ
የሚገኝ መስሏቸው ፣ ቆንጆ ከዝንጀሮ
የወያኔው ካድሬ ፣ የወጣው በዜሮ
እርስ በእርስ ተባሉ ፣ ገቡ አምባጓሮ
የሚገኝ መስሏቸው ፣ ቆንጆ ከዝንጀሮ
Last edited by Selam/ on 12 Apr 2026, 23:15, edited 2 times in total.
Re: ለምን ይዋሹናል!
በወይን ተሳዶ ስደት የወጣውን
የክርስቶስ ቄስ ነኝ አልቀስስም ለወይን
አሉት ስይገባቸው የወያነ ካድሬ
ሳይገድሉ ጎፈሬ ሳያጣሩ ወሬ
"ወለንጪትን" ትመስከር ከዋሸ ከንፈሬ
የክርስቶስ ቄስ ነኝ አልቀስስም ለወይን
አሉት ስይገባቸው የወያነ ካድሬ
ሳይገድሉ ጎፈሬ ሳያጣሩ ወሬ
"ወለንጪትን" ትመስከር ከዋሸ ከንፈሬ
Re: ለምን ይዋሹናል!
የፒፒ ካድሬዎች ፡ የበሻሻው ውሾች
ሊስሮና ወያኔ ፡ የታወቁ ሌቦች
በኦህዴድ ቅንጭብጫቢ : ኑሮን እንዳልገፉት
አንድ ቀን ተጣሉ: ነዳጅ የጠፋ እለት
ሊስሮና ወያኔ ፡ የታወቁ ሌቦች
በኦህዴድ ቅንጭብጫቢ : ኑሮን እንዳልገፉት
አንድ ቀን ተጣሉ: ነዳጅ የጠፋ እለት
