የዚህ ዓመት እና የመጪዉ ዘመናት ትክክለኛ የኢትዮጵያ ትንሳዔ
Posted: 12 Apr 2026, 16:59
በስደት እና በኣዲስ ኪደን የሁለት ሺህ ዓመታት ገደማ ያዘገሙ ዘበት ኣዘል ትረካዎች የኢትዮጵያ ጥንታዊ ስልጣኔ ከተቀበረበት ጉድጓድ መዉጣት ነዉ።
ሎሬት ፀጋዬ ገብረመድህን እንደ እ ኢ አ በ1964 ዓም ድሬ ሊበን ወይም ሊበን ሜዳ፣ ቦረና፣ ሄዶ እንደ ተነበየዉ እና ፕሮፌሰር ቃሎ የተባለዉ ትንቢቱን ገልጦት እንዳነበበዉ ነዉ።
ሎሬቱ ነብይ የሚባል ይሁን ኣይሁን ስለ መለኮታዊ አሰራር ዕዉቀት ያላቸዉ መመርመር ይችሉ ይሆናል።