ሎሬት ፀጋዬ ገብረመድህን ዶክተር ሀይሌ ፍዳን ኣስተምሯል የሚል ወሬ ዕዉነት ነዉ?
Posted: 11 Apr 2026, 17:59
በቅርብ ግዜ ሎሬት ፀጋዬ ገብረመድህን እነ ዶክተር ሀይሌ ፍዳን ስለ ባህል ይሁን ሌላ ኣስተምሯል የሚል ወሬ ሰማሁኝ።
ሎሬቱ ከሃምሳ ዓመታት በፊት ድሬ ሊበን፣ ቦረና፣ ሄጄ ጫርኩት ያለዉ ቆንቆ ቦረናን በፊደል የጻፈ መሆኑን ግምት ኣለኝ።
ዶክተር ሀይሌ ፍዳ በኦሮምኛ የጻፋቸዉ ጽሑፎች ኣንብቤም ሆነ ሰምቼ ስለማላዉቅ በፊደል ይሁን ቁቤ በተባለዉ ይሁን ኣላዉቅም።
ዶክተር ሀይሌ ፍዳ የመኢሶን ቀዳሚ አመራር ዉስጥ ነበረ የሚል ታሪክ ሰምቻለሁ።
ይህ ማለት የመላ ኢትዮጵያ ኣቀንቃኝ ነበረ ማለት ይሆናል።
ዶክተር ሀይሌ ፍዳ የመላ ኢትዮጵያ ኣቀንቃኝ የነበረ ከሆነ፣ ለካ ኣንተ ነህ! ያለዉ ሎሬት ፀጋዬ ገብረመድህን ኦሮምኛን ለመጻፍ ፊደልን ይጠቀም የነበረ ከሆነ፣ ሎሬቱ ከዶክተሩ ጋር ግንኙነት የነበራቸዉ ከሆነ፣ ዶክተር ሀይሌ ፍዳ በኦሮምኛ የጻፋቸዉ ካሉ የምታዉቁ ኣላችሁ?
ካሉ በፊደል ነበረ ወይስ በቁቤ ነበረ?
ገዳ እና ገዳም ባይ የነበረዉ ሎሬት ፀጋዬ ገብረመድህን የኢትዮጵያ ሕዝብ በኣመዛኙ ኣንድ መሠረት ያለዉ መሆኑን ኣጥንቶ የተገነዘበ ነበረ።
ለካ ኣንተ ነህ! ያለዉ ሎሬት ፊደልን የፈጠሩትን ታሪክ የተገነዘበ ነበር ማለት ይቻላል።
በዚህ ምክንያት አማርኛን ሆነ ድሬ ሊበን፣ ቦረና፣ ሄዶ ኦሮምኛን ጫርኩት ያለዉ በፊደል ከሆነ ሌላ ታሪክ ኣስቀምጦ ኣለፈ ማለት ይሆናል።
ጸጋዬ ዳንደና ስለ ጥንት ኢትዮጵያ ጎሳዎች ቀርቶ የእራሱን መንደር ጎሳዎች ኣጥንቶ የምያዉቅ ምሁር ነዉ?
ፀጋዬ ዳንደና፣ ወልተጂ ከነ ከን ዱብፍቱ ዮ ተኤ፥ ሊበን አባን ወልሶ፣ አባን ኩታዬ ቦረነ። ወር ምናሲ ኦላ ኬ ቀጬ ወረ ፈረዖ ዱሪ፣ ወረ ቃሉ ዱሪ፣ ወረ ታቦታ፣ ወረ ፍደላ ተእነ። ሎሬት ፀጋዬን ገዳ ፊ ገዳም ጄዼ ከነ ቆረቴ ቤከ ተእነ። ከናፍ ገንደ ኬት ጎሰ ኦሮሞ ጄዸሙ ከን ተኤ እሰ ከም?