Page 1 of 1

ካድሬ ቢንጫጫ በአንድ ሙቀጫ!

Posted: 11 Apr 2026, 09:13
by Selam/
ካድሬ ማለት እንደበቀቀን አለቆቹ የሚናገሩትን የሚደጋግም የግብረገብነት ውኃ ልክ የሌለው ጥርብ ፍጡር ነው።

ለምሳሌ የፒፒ ጉምቱ ካድሬዎች ጭልፊቱ፣ ዲዲቲ፣ ኦዳውና ገገማው እንደ ፎቶ ኮፒ ተባዝተው የተበተኑ ግልብ አረሞች ናቸው። በሌላ በኩል ደግሞ፣ አክሱምኢዛናና ሃላፊ የወያኔ ጡሩንባ ነፊዎች ናቸው። የሻዕቢያ ጉንዳን ካድሬዎች መልስ ለመስጠት ዘልለው ስለሚገቡ ስማቸውን አልጠራም።