Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13227
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

የቀድሞዉን ጠቅላይ ሚንስተር ምን ነካቸዉ ግን?

Post by DefendTheTruth » 10 Apr 2026, 15:01

ይህኝህ ሰዉ አንዳንዴ ምን እንደምያደርጉ አይገነዘቡም! ጠያቂዉ ሰዉዬ ተፅፎ የተሰጠዉን ዝም ብሎ ያነባል፣ የቀደሞዉ ጠቅላይ ሚንስተር ግን ተሳስተሃል እንኳን አይሉም!