Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sesame
Member+
Posts: 8551
Joined: 28 Feb 2013, 17:55

600,000 Residents of Addis ABABA need food assistance!

Post by sesame » 09 Apr 2026, 17:02

Abiy and his PP clowns have turned the people into beggars. Look at the picture and see how the gentleman in white coat, a nurse or a doctor, bow his head in shame to be forced to stand and get photographed as a beggar before the 25 K of wheat flour sacks! Was this humiliation necessary!

Finfinne Press
3h

የመንግስት #ሰራተኛ ለሌላው መሆን ባይችል እንኳን ቤተሰብ የሚያስተዳድርበት አቅም አንሶት አያውቅም ነበር። ዛሬ የመንግስት ሰራተኞች ተረጂ ሆነው #የብልፄ የፕሮፖጋንዳ ማጫፈሪያ ተደርጎ ሲታይ እጅግ ያሳዝናል ... 😢

ዜጎችን አደህይቶ ፣ በኑሮ ውድነት በዋጋ ንረት አሰቃይቶ ምፅዋትን እንደ ፖሊሲና የገፅታ ግንባታ በማዋል የህዝቡን ሞራል መስበር #የብልፄ ዋነኛ ተግባር ሆኗል።

በአዲስአበባ ብቻ ከ600 ሺ ሰው በላይ እርዳታ ተቀባይ ተደርጎ በ25 ኪሎ ዱቄትና በሶስት ሌትር ዘይት ምፅዋት የብልፅግና ማሳያ አድርጎ መጨፈር የገዢዎች ስራ ሆኗል።