Page 1 of 1

የብልጽግና ፓርቲ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አቶ Abere የነዳጅ እጥረት በተመለከተ የሰጡት ማብራርያ።

Posted: 09 Apr 2026, 14:11
by Digital Weyane
ጀግናችን Abere ሺ አመት ይኑሩልን፣ በጣም ነው የምናመሰግነው። :roll: :roll:

Re: የብልጽግና ፓርቲ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አቶ Abere የነዳጅ እጥረት በተመለከተ የሰጡት ማብራርያ።

Posted: 09 Apr 2026, 14:24
by Abere

በእውነተኛው ልብህ እኔ ፀረ-ኦሮሙማ እንደሆንኩ 100% እንደታውቅ እረዳለሁ። ከሻዕብያ በላይ አፍቃሪ ኦሮሙማ ኦነግ ከቶ በምድር ላይ። Digital-Woyane, ከአንተ በላይ ኦነግ ደጋፊ - ከሻዕብያ በላይ አቢቹ ነጋ ነጋ ፉጨት አፍ ማሞጥሞጥ ነው። እሬቻ ወንዝ ነው እያጨቃጨቃችሁ ያለው?

የፍቅረኛሞች ድብድብ አጥብቆ ለመሳሳም ነው። ሻዕብያ እና ኦነግ ተጣሉ ማለት ፈረስ እና ከጥሬ ተጣላ ማለት ነው። ያለ ኦነግ የሻዕብያ ኤርትራ የለ አየር ህይወት አይኖርም። :lol:

Re: የብልጽግና ፓርቲ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አቶ Abere የነዳጅ እጥረት በተመለከተ የሰጡት ማብራርያ።

Posted: 09 Apr 2026, 14:46
by Digital Weyane
አቶ Abere ለሰጡን ግልፅ ማብራሪያ ምስጋናችን የላቀ ነው። ለአዲሱ ቻነልዎ ሳብስክራይብ ላይክ ሼር አድርገናል። :roll: :roll:

Re: የብልጽግና ፓርቲ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አቶ Abere የነዳጅ እጥረት በተመለከተ የሰጡት ማብራርያ።

Posted: 10 Apr 2026, 11:47
by Fiyameta
:lol: :lol: :lol: :lol: :mrgreen:

Re: የብልጽግና ፓርቲ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አቶ Abere የነዳጅ እጥረት በተመለከተ የሰጡት ማብራርያ።

Posted: 10 Apr 2026, 12:11
by Fiyameta
:P :P :P :P :P :P