Page 1 of 1

ለምን መብራት በመብራት አገሪቱ እንደሆነች ታውቃላችሁ?

Posted: 08 Apr 2026, 13:32
by ethiopianunity
የአኢሉምናቲ እምነት ስለሆነ ነው!! ኢሉምናቲ ማለት ግልፅ መሆን ማንፀባረቅ ማለት ነው። ይኸውም። ሴጣን ሄዋን ያላት ነገር ነው። ይህን ፍሬ ከበላሽ ሁሉ ነገር ይበራልሻል ክፉውንና ደጉን ታቂያለሽ ብሏት ነው። መሰረቱ ይህ ነው ። የሰይጣንን መልእክት በማከናወን ነው ። ባቢሎን ግንብና የአኤሚሬት ግንብ፣ የፒፒ የሚፍጨረጨረው ያለው ኤምሬትን ለመሆን፣ የረህ ሁሉ ሴጣናዊነት ነው።