Page 1 of 1

ኮልፌ እየፈረሰች ነው!

Posted: 08 Apr 2026, 13:14
by Horus

Re: ኮልፌ እየፈረሰች ነው!

Posted: 08 Apr 2026, 13:23
by ethiopianunity
አናትህ ይፍረስ አቦ! አንተ ጠላት ሳትሆን አትቀርም ያውም የዳማ ወንድም መሀመዳን ዋሀቢ። እንዳትጠረጠር ስለጉራጌ ሶዶ ኦርቶዶክስ ስለሆነ የተመደብከው የአኦርቶዶክስ ጉራጌን ለማጣፋትና በአእምነት የሚገናኘውን ጉራጌ ከአማራ ጋር የማጥፋት አጀንዳ ነው። ታረክን በማጠፋት ታሪካዊ ቦታዎችን በማፍረስ በአእድገት ሰበ ብ፣ የአረብ መንደር ሲሰራ የአኢትዮዽያውያን መንደር ሲፈርስ ሆይ ሆይ የምትለው አረብ ወገኔ ነው ሀብት ያመጣልኛል በማለት በደስታ የምትፈነድቀው