Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42716
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ሙሃመዲያ፡ ትንሿ አዲሳባ!

Post by Horus » 08 Apr 2026, 12:29


ethiopianunity
Senior Member
Posts: 10949
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: ሙሃመዲያ፡ ትንሿ አዲሳባ!

Post by ethiopianunity » 08 Apr 2026, 12:42

ጭራሽ! አይ ገንዘብ! አረብ ገንዘብ ለመሰብሰብ የማይደረግ ነገር የለም!

ኦርቶዶክስም ለወንበዴዎች የገቢ ምንጭ ሆናለች። አሁንማ ኦርቶዶክስን ንግድ ግለሰቦች ይከፍቱባት ጀመር በplc, llc እየተመዘገቡ። ቤተክርስትያን ውስጥ አገልጋይ ነኝ ብለው የሚሰሩ ፈተንኳቸው ለተቸገረ፣ ለአዛውንት፣ ለታመመ ካለምንም ክፍያ አገልግሎት መስጠት አለባቸው። እግዚአብሄር ቤተክርስትያን ውስጥ ስለማገለግል ያየኛል ብለው፣ የክርስቶስ ዋና አላማ ያልገባቸው፣ 1ኛ ዋና የቤተክርስትያን አላማዋ ሰውን የመርዳት አላማ ነው። አበቃ!!

ምእመናን ናቸው ኦርቶዶክስን ከአላማውጪ እያደረጉ ያሉት ካለምንም ሀላፊነትን ባለመጠየቅ ገንዘብ የሚያስገቡት። ኦርቶዶክስ በፕሮቴስታንት በአክራሪ ሙስልም እንበለጣለን በማለት መንገዱን እየሳተች ነው። ለምን? ፒፒ ና ነፃውጪዎች ኦርቶዶክስን ለማጥፋት ስለሆነ በሁለት በኩል እያጠቋት ነው። አንደኛው ውስጥ በመግባት ይኸው የንግድ መናኸርያና ለግለሰብ ኪስ መ ሞያ እያረጓት ነው። ሁለተኛው ዋሀቢን ፕሮቴስታንትን በማቋቋም ኦርቶዶክሱ እንዲዳከምና እንዲጠፋ ነው። ለዚህም ነው ሀብትን ገንዘብን ለመኖር ዋና መሰረትን አድርገው፣ መተጋገዝ መደጋገፍን እንደ ሗላ ቀር እንደ ስንፍና አድርገው ያዪታል። ስርአት በሌለው ጥሎ ማለፍ በማድረግ ህዝብ ሰርቆ ወንጀል ሰርቶ ሀብትን እነዲያካብት። ሰው ከሌለው ምርጫው በፊት መለመን ነበር እነ ኦዲ መለመን ያስነውራል እያሉ። አገሩ ስርአት በሌለው መንገድ በተከፋፈለ አገር የህዝብ እድገት ትክክል በሆነ መንገድ ድህነትን መቅረፍ አይቻልም።ከደርግ እስከ አሁን ጥብ በሌለው ነገር ነው አገሩ የምትመራው ያለችው። ከምትለምን ወንጀል ሰርተህ እንኳን ብላ ያለውን የመለስ ዘናዊ መልእክት ለሁሉም እየደረሰ ነው።
Last edited by ethiopianunity on 08 Apr 2026, 13:04, edited 2 times in total.

Dama
Member+
Posts: 7953
Joined: 22 Jun 2024, 21:05

Re: ሙሃመዲያ፡ ትንሿ አዲሳባ!

Post by Dama » 08 Apr 2026, 12:47

The poverty level of Ethiopia cannot sustain malls and other big businesess. Salaries are too low , unemplyment rate is between 40-50% among young people who make up 70% the country's polulation, and inflation is too high.

Post Reply