Page 1 of 1
ADDIS ABABA'S PREPARATION FOR EASTER MARKET - DEMAND & SUPPLY
Posted: 06 Apr 2026, 22:57
by Horus
Re: ADDIS ABABA'S PREPARATION FOR EASTER MARKET - DEMAND & SUPPLY
Posted: 07 Apr 2026, 12:46
by sesame
You are getting senile, granpa. Time for diaper change!
Finfinne Press
10h
ጤፍ ኩንታል 19,000 ብር
ጤፍ አንድ ኪሎ 190 ብር
አንድ እንጀራ 30 ብር
ቡና አንድ ኪሎ 1,400 ብር
ስኳር 1 ኪሎ 220 ብር
ዘይት 5 ሊትር 2,900 ብር
ዘይት 3 ሊትር 1,700 ብር
የተዘጋጀ በርበሬ አንድ ኪሎ 1,000 ብር
የተዘጋጀ ሽሮ አንድ ኪሎ 700 ብር
ሽንኩርት 1 ኪሎ 120 ብር
ነጭ ሽንኩርት 1 ኪሎ 350 ብር
ሰላጣ አንዷ ፍሬ 50 ብር
ቃሪያ የእሩብ ግማሽ 30 ብር
ጨው 1 ኪሎ 70 ብር
ሳሙና 120 ብር
አንድ ኪሎ ፉርኖ ዱቄት 150
ጥሩ ዶሮ 2,500
አነስ ያለች ዶሮ 1,500
አነስ ያለች በግ 12,000
ስጋ አንድ ኪሎ 1,500 ብር ሊጨምርም ይችላል
ጥሬ ልብላ ካሉ ኪሎ 3,600 ብር ሊጨምርም ይችላል
የታሸገ ውሃ 2 ሊትር 50 ብር
የህፃናት ልብስ ለወንድ 5000
የህፃናት ልብስ የሴት 6000
የወንድ ሱሪ ከ 4,500 ብር በላይ
የወንድ ቲሸርት ከ4000 - 12,000
የወንድ ጫማ ከ6000 - 18,000
የሴት ጥሩ ቀሚስ ከ5000 - 15,000
የሴት አላባሽ ከ 3,800 - 9,800
የሕፃናት ኦሊፖፕ አንዱ 10 ብር
የቀን ወጪ ከ 450 - የትዬለሌ
ማኪያቶ ከ200 - 250
የሴቶች ጣጣ ለፀጉር 3,000፣ ለጥፍር 2,500፣ Steam 1000
ቡና 50 ብር
ሻይ 150 ብር
ዳቦ 12 ብር
ለልጆች የት/ት ቤት ክፍያ በወር ዝቅተኛው 5,000 ብር
ተጨማሪ ወጪዎች
መብራት፣ ውሃ፣ የጣሪያ ግብር፣ የስራ ግብር፣ የቀበሌ ካቢኔ ስብሰባ መዋጮ፣ የካቢኔው ሚስት እህት ወንድም ሰርግ መዋጮ፣ የኮሪደር ልማቱ ጥበቃ ሚስት አራስ ጥሪ መዋጮ. . .
የጎደለውን ደግሞ ጨምሩ 
Minase Wako Gudeta

Re: ADDIS ABABA'S PREPARATION FOR EASTER MARKET - DEMAND & SUPPLY
Posted: 07 Apr 2026, 14:25
by Abere
Stupid Horus-Huressa, Addis Ababa is where absolute urban poverty and destitution is rampant. Addis Ababa a renowned hell in Africa where poverty, hunger, malnutrition is grinding people. Simply those OLF-PP pork-belly like you are printing fake paper money and robbing millions of poor people does not mean Addis Ababa is a decent place while it has been the most nightmare place for millions - who lost their homes, jobs for Orommuma Qeerroo zealots, and residents spending in jail cells separated from their impoverished parents.
At the very sun set of your life, watching you acting like makes you the most insane stupid person who not hates others hates his own self. This in fact should have the time for you to repent and stand with the poor, the exploited, the displaced, the homeless, the imprisoned for no crime but only being born from Amhara families, or speaking for truth , be against injustice. Your devil Abiy Ahmed is not selling or producing Easter eggs rather he is buying and rolling bombs against the poor Amahara people and Addis Ababa being besieged by poverty for it is cut off from the grain basket of Ethiopia, Amhara provinces.