Page 1 of 1
ኢትዮጵያ የትግራይ ክልልን አንድ ስንዝር ይዞታ ካፈረሰች፤ ትግራይ ደግሞ፤ የተከፈለው ይከፈል፤ ኢትዮጵያን ማፍረስ ግድ ይሆንባታል! | የማን ቤት ፈርሶ፣ የማን ሊበጅ . . .
Posted: 06 Apr 2026, 20:25
by sarcasm
Please wait, video is loading...
Re: ኢትዮጵያ የትግራይ ክልልን አንድ ስንዝር ይዞታ ካፈረሰች፤ ትግራይ ደግሞ፤ የተከፈለው ይከፈል፤ ኢትዮጵያን ማፍረስ ግድ ይሆንባታል! | የማን ቤት ፈርሶ፣ የማን ሊበጅ . . .
Posted: 08 Apr 2026, 12:05
by Abere
ወያኔዎች የትግራይ ክ/ሀገር ጠፍታባቸው ትግራይን ያያችሁ ማለታቸው ከሆነ። የትግራይ ክፍለ-ሀገር ስብርባሪ ኤርትራ ክ/ሀገር እና አሁን ፣ምዕራብ አፋር አካባቢ ነው።
ኢሳይያስ አፈወርቅ ይመልስላችሁ፤ ወይም አፋር ከሰጣችሁ ጠይቁ።
ነገረ ወያኔ እራሳቸው የትግራይ ክ/ሀገር አፈራርሰው በታትነው ሌሎችን ለመስረቅ ሲፈልጉ አሁን ያለቃቅሳሉ - የእራሳችሁ ጅራፍ እራሳችሁን ቢገርፋችሁ አይግረማችሁ።
Have you seen Tigray? This mystery is not the Malaysian Airplane whose where about is unknown. Fragment of Tigray province is in Eritrea and Western Afar. Thanks to the hate overdrunk pilot of Woyane that crashed Tigray.