Eritrean, an Orphaned land & Amputated from the Global Market for long, better talks about Camel than Hormuz.
Eritrea is a land of nothingness of the 21st century. Why the blessings of civilizations missed Eritrea, and Eritreans experience the nightmare of Lampedusa to green pasture to somewhere else is obvious: the earned slavery by blood and deception, fraud.
Re: Eritrean, an Orphaned land & Amputated from the Global Market for long, better talks about Camel than Hormuz
ከዚህ ፎረም ላይ ዕለት ከዕለት ፀረ-ኢትዮጵያ አጀንዳ አራጋቢዎች እንደ Fiyameta፤ Horus-Huresa፤ DDT፤ FvckeUp-እፕ ወዘተ ከመሳሰሉት ጋር ነው ትግላችን። የታረዘች፤ የተራበች፤ የተሰደደች፤ በሻዕብያ እስራት ስለተቀፈደደች ኤርትራ ክ/ሀገር ችግር ከመፍታት ይልቅ ሻዕብያዎች ስለ ታላቋ ኢትዮጵያ ይፈተፍታሉ። ኦነግ-PP በበኩላቸው ቅንጣት ታህል የኢትዮጵያዊነት ስሜት ሳይኖራቸው፤ በኢትዮጵያዊነት ተጨንብለን ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነት በመደምሰስ ኦሮሙማ እንመሰርታለን ነው - ሁሬሳ፤ DDT ምሳሌ ናቸው።


