Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42716
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

THE GENIUS OF UAE! የጉራጌ ጡር ፍልስፍና በሂንዱ ሲተነተን ስሙ! አመጽ አመጽን ይወልዳል!

Post by Horus » 02 Apr 2026, 14:31

እራስህን ለመከላከል ጠንካራ መሆን አለብህ!

Naga Tuma
Member+
Posts: 7367
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: THE GENIUS OF UAE

Post by Naga Tuma » 02 Apr 2026, 14:48

የኣዲሱ ኪዳኑ ነገር፥

ኣዲስ ኪዳን ኣይነካም ብለህ፣ አቶ አበረ ተደናበረ ብለህ፣ ድምብርብር እያልክ ጂኒየስ ትላለህ።

ጂኒየስ ማለት ከቻልክ በሳይንስ ፊት ያረጀዉን የኣዲሱ ኪዳኑህን ዘበቶች በቀዶ ህክምና ማከም እና የተደናበረዉን መፈወስ እንዴት ተሳነህ?

የኣዲሱ ኪዳኑ ዘበቶች ግራንድ ጡሮች ናቸዉ እኮ።

Horus
Senior Member+
Posts: 42716
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: THE GENIUS OF UAE! የጉራጌ ጡር ፍልስፍና በሂንዱ ሲተነተን ስሙ! አመጽ አመጽን ይወልዳል!

Post by Horus » 02 Apr 2026, 15:28

የጡር ፍልስፍና፡
ጡር የክፉ ድርጊት ትውልዳዊ ሸክም ማለት ነው። In physics, energy is neither created nor destroyed. ኃይል መልክና ቅርጹ ካንዱ ወደ ሌላው አይነት ይለወጣል እንጂ አይጠፋም ። በሂንዱ ፍልስፍና ካርማ ወይም ቅጣት (ትፋት) እንዲሁ ከትውልድ ትውልድ ይተላለፋል እንጂ መፈጸሙ አይቀርም።

በጉራጌ የኬርታና ጡር ፍልስፍና ተመሳሳይ ነው ። በጉራጌ ኮስሞሎጂ የመጨረሻው ትልቁ መልካምነት ኬርነት (ኬርታ) ሲሆን የመጨረሻው ጥፋት (መጥፎ ተግባር) ጡር ነው። አንድ ሰውም ሆነ ቡድን ሰው አወቀውም አላወቀው ክፉ ነገር ከፈጸመና ለዚያ ክፉ ተግባሩ ተመጣጣኝ ቅጣት ፣ ካሳ ፣ ወይም ክፍያ ፣ እርማት ሳያደርግ ከቀረ በዚያ ጥፋተኛ ሰው ላይ ብቻ ሳይሆን በዘር ዘርማንዘሩ ጡር ይሸከማል! ጡር ይገባበታል ማለት ነው።

ለምሳሌ አንድ የዱር አራዊት እንበል ድኩላ ተሳስታ የቤት ግቢ ውስጥ ብትገባ እሷን መግደል ጡር ያመጣል። ክልክል ነው። ድኩላዋ ሰው ልትጎዳ ግቢ አልገባችምና አንድን የዋህ እንሰሳ አለ ምክኛት መግደል ጡር ስለሚያሸክም ያ ከሆነ በሆነ ሌላ ማረሚያ ተግባር እዳው መከፈል ፣ መጽዳት አለበት ።

ይህ እጅግ ጥልቅ የሆነ የሞራል ፣ የስነ ምግባርና የፍትህ ፍልስፍና እንዳለ በሂንዱ የካርማ ፍልስፍና ያለው ነው። በጉራጌ a fundamental goodness and justice ኬርታ ፣ ኬርነት ሲባል a fundamental act of injustice, unfairness or moral violation ጡር ይባላል። እራሱም መከላክል የማይችል ሽማግሌ ማጥቃት ጡር ነው ። እራሷን መከላከል የማትችል ሴትን መድፈር ጡር ነው! እያለ የሰው ልጅን ባህሪያት ሁሉ ያካትታል!

Naga Tuma
Member+
Posts: 7367
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: THE GENIUS OF UAE! የጉራጌ ጡር ፍልስፍና በሂንዱ ሲተነተን ስሙ! አመጽ አመጽን ይወልዳል!

Post by Naga Tuma » 02 Apr 2026, 15:59

ይህን ሌክቸር የሰጠሀዉ በቅርቡ እምማን ኮ ጡሪ ስት ሃ ተኡ የሚል አባባል ሀይለኛ ወቀሳ ኣለ ካልኩህ በኋላ ነዉ።

አባባሉ ከኣንተ ፉናን ባይ ሌክቸር በላይ በጣም ጥልቅ ነዉ።

ከ18 ዓመታት በፊት ከስደት በኋላ ፕሮፌት ሙሴ የተባለዉ እስራኤላዊ ሳይሆን የጥንት ኢትዮጵያ ታላቅ ፈረዖ አክናተን ነበረ ስለተባለ ኣዋቂ ነህ ብዬ ቆጥሬህ እንወያይ ብዬ በክብር ጠየኩህ።

እንደ ቆጠርኩህ ስላልሆንክ ታዝቤህ ኣለፍኩህ።

ስለ ጡር በነካዉ እጅህ ኣዲስ ኪዳን የምያስተምረዉ ስደት፣ የጥንት ኢትዮጵያ ታላቅ ፈረዖ አክናተን እስራኤላዊ ፕሮፌት ሙሴ ነበረ ማለት፣ የሙሴን ኣፍርካዊ መሆኑን ለመፋቅ ጥረት ማድረግ ጡር ሆነዋል ወይስ ኣልሆኑም?

ጡር ከሆኑ በዚህ ዘመን ኣለማረም ጡር ማስቀመጥ ይሆናል ወይስ ኣይሆንም?
Horus wrote:
02 Apr 2026, 15:28
የጡር ፍልስፍና፡
ጡር የክፉ ድርጊት ትውልዳዊ ሸክም ማለት ነው። In physics, energy is neither created nor destroyed. ኃይል መልክና ቅርጹ ካንዱ ወደ ሌላው አይነት ይለወጣል እንጂ አይጠፋም ። በሂንዱ ፍልስፍና ካርማ ወይም ቅጣት (ትፋት) እንዲሁ ከትውልድ ትውልድ ይተላለፋል እንጂ መፈጸሙ አይቀርም።

በጉራጌ የኬርታና ጡር ፍልስፍና ተመሳሳይ ነው ። በጉራጌ ኮስሞሎጂ የመጨረሻው ትልቁ መልካምነት ኬርነት (ኬርታ) ሲሆን የመጨረሻው ጥፋት (መጥፎ ተግባር) ጡር ነው። አንድ ሰውም ሆነ ቡድን ሰው አወቀውም አላወቀው ክፉ ነገር ከፈጸመና ለዚያ ክፉ ተግባሩ ተመጣጣኝ ቅጣት ፣ ካሳ ፣ ወይም ክፍያ ፣ እርማት ሳያደርግ ከቀረ በዚያ ጥፋተኛ ሰው ላይ ብቻ ሳይሆን በዘር ዘርማንዘሩ ጡር ይሸከማል! ጡር ይገባበታል ማለት ነው።

ለምሳሌ አንድ የዱር አራዊት እንበል ድኩላ ተሳስታ የቤት ግቢ ውስጥ ብትገባ እሷን መግደል ጡር ያመጣል። ክልክል ነው። ድኩላዋ ሰው ልትጎዳ ግቢ አልገባችምና አንድን የዋህ እንሰሳ አለ ምክኛት መግደል ጡር ስለሚያሸክም ያ ከሆነ በሆነ ሌላ ማረሚያ ተግባር እዳው መከፈል ፣ መጽዳት አለበት ።

ይህ እጅግ ጥልቅ የሆነ የሞራል ፣ የስነ ምግባርና የፍትህ ፍልስፍና እንዳለ በሂንዱ የካርማ ፍልስፍና ያለው ነው። በጉራጌ a fundamental goodness and justice ኬርታ ፣ ኬርነት ሲባል a fundamental act of injustice, unfairness or moral violation ጡር ይባላል። እራሱም መከላክል የማይችል ሽማግሌ ማጥቃት ጡር ነው ። እራሷን መከላከል የማትችል ሴትን መድፈር ጡር ነው! እያለ የሰው ልጅን ባህሪያት ሁሉ ያካትታል!

Naga Tuma
Member+
Posts: 7367
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: THE GENIUS OF UAE! የጉራጌ ጡር ፍልስፍና በሂንዱ ሲተነተን ስሙ! አመጽ አመጽን ይወልዳል!

Post by Naga Tuma » 04 Apr 2026, 10:12

የስደት ስብከት ጡር ኣለዉ ወይም ዬለዉም ብሎ መልስ መስጠት ተሳነህ?

ኮንስታንትኖፒልን የማያዉቅ አታቱርክን የምያዉቅ ኢትዮጵያዊ ነኝ ባይ ማነዉ?

Naga Tuma
Member+
Posts: 7367
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: THE GENIUS OF UAE! የጉራጌ ጡር ፍልስፍና በሂንዱ ሲተነተን ስሙ! አመጽ አመጽን ይወልዳል!

Post by Naga Tuma » 08 Apr 2026, 23:19

ኣዉቃታለሁ ያልካት ኢትዮጵያ ገና ብዙ ታስተምረሃለች።

እኔ ዕዉቀትን የመፈለግ እና የማካፈል ብሎም ደንቆሮን የመወረፍ ዐመል እንጂ የመዉቀስ ዐመል ዬለኝም። የሚወቀስ ካለ ታሪክ ይዉቀሰዉ።

እምማን ኮ ጡሪ ስት ሃ ተኡ ሀይለኛ ወቀሳ ዉስጥ ስት የሚለዉ ቃል ኣንድ ወይም ስንጉላር ነዉ።

ይህ ማለት ጡር ወይም ጡሪ ከተባለ በኣንድ ግለሰብ ላይ ብቻ የተገደበ ነዉ ማለት ነዉ።

ጡር ወይም ጡሪ ወቀሳ ይቅር እና የወንጀል ክስ ሐቅ መሆኑን የመመርመር ጥበብ የአሜሪካን እኖሰንት አንቲል ፕሩቨን ግልቲን የምያስንቅ ነዉ። ምክንያቱም ማስረጃ እንዳይቀር ያደርጋል እንጂ እንዳይገባ ኣያግድም።

ስለ ጥበቡ የቦረና የኢትዮጵያ ኣዋቂን ብትጠይቅ ከአሜሪካ ፕሮፌሰር ያላነሰ ማብራርያ ያስቀምጥልሃል።

Post Reply