Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Naga Tuma
Member+
Posts: 7367
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

ኢትዮጵያ መሳያን ኣታበቅልም፣ ነብይ ኣልነበራትም፣ ነብይ ዬላትም በማለት ታቦትን ጣዖት ነዉ ብለዉ የሸጡ ኢትዮጵያዊያን

Post by Naga Tuma » 01 Apr 2026, 19:16

ዮሓንስ ለታ፣ Fed_Up, Horus, Zmeselo, Abere, justo, eritrea …

ለእኔ የኢትዮጵያ ታቦት የታወቀበት፣ ቃልቻ የታወቀበት፣ ቃሉ የታወቀበት ጥንታዊ ስፍራ ሁሉ ኢትዮጵያ ነዉ።