Page 1 of 1

CAIRO IS UNDER CURFEW, ERITREA IS BACK IN THE DARK AGE !

Posted: 01 Apr 2026, 01:37
by Horus
NO INTERNET WAS A LUXURY :lol: :lol: :lol:

Re: CAIRO IS UNDER CURFEW, ERITREA IS TOTAL DARKNESS - NO LIGHT!

Posted: 01 Apr 2026, 01:41
by Horus

Re: CAIRO IS UNDER CURFEW, ERITREA IS BACK IN THE DARK AGE !

Posted: 01 Apr 2026, 01:56
by Horus

Re: CAIRO IS UNDER CURFEW, ERITREA IS BACK IN THE DARK AGE !

Posted: 01 Apr 2026, 02:43
by Affable
ኢሳያስ ወደ ካይሮ አይበርም ነው ነገሩ። አረ እየተስተዋለ። የ Eritrea አገርነት የሚለካው በ Isayes ወደ ካይሮ አውሮፕላን በረራ መስሎኝ። ተሳሳትኩ አልማዜ።

Re: CAIRO IS UNDER CURFEW, ERITREA IS BACK IN THE DARK AGE !

Posted: 01 Apr 2026, 08:46
by Selam/
ልክ “ዱባይን አስመሰልናት” እያለ የሚተረተረውን ካድሬ በአናሳነት ስሜት የሚሰቃይ ውርጋጥ ብዬ እንደሰየምኩት ሁሉ፣ በሌላው ውድቀት ላይ የራሱን ስንፈት ለመቀነስና የዛለ ሞራሉን ለማነቃቃት የሚፍጨረጨርን አናሳ ደግሞ “አረም” ወይንም “ተባይ” ብዬዋለሁ።

Re: CAIRO IS UNDER CURFEW, ERITREA IS BACK IN THE DARK AGE !

Posted: 01 Apr 2026, 09:24
by Affable
ሰላም ከአክሱም ገብኝትሽ መልስ ትንሽ አደብ ትገዣለሽ ብየ ነበር። ተሳሳትኩ። የስድብ ውርጅብኝ ሌትተቀን መወርወር ማወቅን አይመሰክርም። ችግርሽን የምትፈቺው እንደ Eden, Halafi እና Tigray people የህወአት ፍቅርሽን በገሀድ ስትሞግቺ ነው። Have the courage to be yourself.

Re: CAIRO IS UNDER CURFEW, ERITREA IS BACK IN THE DARK AGE !

Posted: 01 Apr 2026, 09:37
by Meleket
Horus wrote:
01 Apr 2026, 01:37
CAIRO IS UNDER CURFEW, ERITREA IS BACK IN THE DARK AGE !
ታላቂቱ የምኒልኳ ኢትዮጵያ ግን በብልጽግና ላይ ብልጽግናን እዬጨመረች፡ በመደመር ጐዳና እዬተረማመደች ነው። ታላቁ የባህር ኃይሏም የባህረሰላጤውን ውዝግብ ለማርገብ፡ ሁለቱንም ተፋላሚ ኃይሎችም ልክ ለማስገባት፡ ባለውለታችንን አረብ ኤምሬትስንም ለመታደግ፡ በሪር አድሚራል ዘበርጋ እየተመራ “ብልጽጌ” የተባለችውን ባህር ሰርጓጅና የኒውክለር አረር ተሸካሚዋን መርከቡን በዛሬው ዕለት፡ ቆቃ ከሚገኘው የባህር ኃይላችን ቤዝ አስነስቷል። ይህ በእንዲህ እንዳለ “ብልጭልጭ” የተባለችው በምድር ዛቢያ ላይ በመዞር ላይ የምትገኘው ሳተላይታችን፡ አስፈላጊውን መረጃ በማቀበል ላይ መሆኗን ጋዜጠኛችን ሁርጌሳ ከመዲናችን እና ካፍሪካ መዲና ከፊንፊኔ ዘግቧል።”
ብለን ኤርትራዉያን አላስፈላጊ የቃላት እንካ ስላንትያ ውስጥ እንድንገባ ተፈልጎ ከሆነ እምብዬው አንገባም

Re: CAIRO IS UNDER CURFEW, ERITREA IS BACK IN THE DARK AGE !

Posted: 01 Apr 2026, 13:06
by Selam/
ዱልዱም ካድሬ

እኔ ሰላም ጎጠኛና ካድሬ እንዴት እንደምጠየፍ የጡት አባትህ አቶ ጭልፊቱ አልነገረህም።

Affable wrote:
01 Apr 2026, 09:24
ሰላም ከአክሱም ገብኝትሽ መልስ ትንሽ አደብ ትገዣለሽ ብየ ነበር። ተሳሳትኩ። የስድብ ውርጅብኝ ሌትተቀን መወርወር ማወቅን አይመሰክርም። ችግርሽን የምትፈቺው እንደ Eden, Halafi እና Tigray people የህወአት ፍቅርሽን በገሀድ ስትሞግቺ ነው። Have the courage to be yourself.