አመንዝራው ግን ክርስቲያኑ ቆምጬ❗️
Posted: 29 Mar 2026, 15:33
ቆምጬ እዚህም እዚያም ታቦቱም ሴቶቹንም ይሳለም ነበር
ቆምጬ ስንኝ ቋጥሮ ነበር አሉ

እዛ ማዶ ሚካኤል እዚህ መድሃኔያለም
ለምን እንለፋለን በተገኘበት እንዲሁ መሳም
ዘማዊዉ ቆምጬ
ቆምጬ ስንኝ ቋጥሮ ነበር አሉ
እዛ ማዶ ሚካኤል እዚህ መድሃኔያለም
ለምን እንለፋለን በተገኘበት እንዲሁ መሳም
ዘማዊዉ ቆምጬ