Page 1 of 1

አስቂኝ የጴንጤ ወግ በቴዲ ዬው

Posted: 29 Mar 2026, 13:11
by Misraq
ልጅቱ በእናትዋ ኤርትራዊት በአባትዋ ኦሮሞ ጦርሰራዊት ናት። ጴንጤም ናት። አባትዋን ለማግኘት በሰላሙ ወቅት ወደ አዲስ አበባ ትመጣለች። ሰይጣን በካራቴ አወጣለሁ የሚለውን የጴንጤ ፓርተር ኢዩ ጩፋንም ያገኘች መስሏት :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:

ሬንዳልጋባላባላባ :lol: :lol: