Page 1 of 1

አብይ ከስልጣን ቢወርድ ምን ይሆናል? አገሪቱ ውስጥ በፈጣን ሁኔታውች ሊለወጡ የሚችሉት ምንድናቸው?

Posted: 29 Mar 2026, 03:04
by Abaymado
በጣም ጩሀት አየበዛ ነው:አብይ ምን አያሰበ ይሆን?
አብይ ከስልጣን ከወረደ ማንም ይሁን ማን ይተካው አነዚህ ነገሮች ይሆናሉ:
1- ዶላር ባንዴ ተምዘግዝጎ ከ 170 ብር ወደ 24 ብር ይወርዳል:: ይህ በጣም ገራሚው ነው:: ምናልባት ለአንዳንድ ሰዎች ምንም ለውጥ የሌለው ይመስላቸው ይሆናል: ግን መዘዙ ቀላል አይደለም:: የመኪና ዋጋ ወርዶ ታች ይሆናል: ለምሳሌ 4 ሚልዮን ብር የሚሸጠው 800 ሺ ብር ሊገባ ይችላል:: የመድሃኒት ዋጋዎች በጣም ይወርዳሉ:: ይህ ምክንያቱ ብርና ዶላር exchange ላይ የተመረኮዘ ስለሆነ ነው:: ሌሎችም አቃዎች አንዲሁ ይወርዳሉ::

2- በጣም ብዙ ግብር የተጫነበት ሕዝብ አልከፍልም ይላል
3- የቤት አከራዮች የተጫነባቸው ደንብ አና ሕግ ይቀራል:: ኪራይም አንከፍልም ሊሉ ይችላሉ
4- የፌዴራልና የአዲስ አበባ ፖሊስ ማንነታቸው አደጋ ላይ ይወድቃል:: መከላከያ ግን የሚቀጥል ይመስላል