Page 1 of 1

በዛሬይቱ ኢትዮጵያ ቢያንስ 60 ሚሊዮን ሕዝብ ሥራ መያዝ አለባቸው!

Posted: 28 Mar 2026, 22:45
by Horus
ዛሬ ግን ስንት ሰው ሥራ እንዳለው ቁጥሩ ያላችሁ እስቲ ለጥፉ?

በ2026 ኢትዮጵያ ምናልባት 135 ሚሊዮን ሕዝብ አላት ። የኢትዮጵያ ሕዝብ ሚዲያን እድሜ 19 ዓመት ነው ። በእስታጽቲክስ ሚዲያን ማለት ከመቶ ሰዎች ውስጥ 50ኛው ሲሆን ፣ ይህም ማለት ከ135 ሚሊዮኑ ሕዝብ ግማሹ (50%) 19 ዓመትና ከዚያ በታች እድሜ ያለው ነው ። ማለትም ከ1 ዓመት ህጻን እስከ 19 ዓመት እድሜ ያለው የኢትዮጵያ ሕዝብ ቁጥር 65.5 ሚሊዮን ነው።

በአገራችን በትምህርት እድሜ ላይ ያለ ወጣት ሁሉ ትምህርት ገበታ ላይ ስለማይገኝ ከዚህ የወጣት ቁጥር ለምሳሌ ከ15 እስከ 19 ዓመት ውስጥ ካሉት ስንቱ ሥራ እንደ ሚፈልጉ ለማወቅ ያስቸግራል። ግ ን ብዙ ናቸው።

ሲቀጥል ከ135 ሚሊዮኑ ሕዝባችን ወደ 70% ከ40 ዓመት በታች እድሜ ያለው ነው ። ማለት 94 ሚሊዮኑ የኢትዮጵያ ሕዝብ ከ40 ዓመት እድሜ በታች ነው። ይህም ማለት በ20 ዓመት እና 40 ዓመት እድሜ መሃል ያሉት ሕዝብ ቁጥር ወደ 30 ሚሊዮን ይሆናሉ። ይህ 30 ሚሊዮን በሙሉ ሥራ ፈላጊ ወጣት ሕዝብ ነው።

አሁን እንዲያም በ45 ዓመት እድሜና በ65 ዓመት እድሜ መሃል ያሉትን ምናልባትም ከ20 ሚሊዮን በላይ የሚሆኑትን መጨመር አለብን።

ስለዚህ ኢትዮጵያ ዛሬ ላይ ቢያንስ ለ60 ሚሊዮን ሕዝብ ሥራ መፍጠር አለባት ማለት ነው። ይህ ቁጥር ለአንጎል ግምት እንኳ አስቸጋሪ ነው።

ዛሬ ላይ ባገሪቱ ትልቁ ቀጣሪ መንግስት ሲሆን የቀጠረው 1 ሚሊዮን ሰው ብቻ ነው።

ዛሬ ላይ ትልቁ የግል ሥራ ቀጣሪ ያላሙዲን ሚድሮክ ሲሆን የቀጠረው 80 ሺ ሰው ብቻ ነው።

ባገርቱ ውስጥ ግን 60 ሚሊዮን ሥራ ፈላጊ አለ!

ስለዚህ ኢትዮጵያ በግድ በግድ የግል ሥራና የግል ባለሃብት የሚያስፈልጋት አገር ነች ።

Re: በዛሬይቱ ኢትዮጵያ ቢያንስ 60 ሚሊዮን ሕዝብ ሥራ መያዝ አለባቸው!

Posted: 28 Mar 2026, 22:51
by Selam/
ቅጥቅጥ ካድሬ
መጀመሪያ MOUን ብንፈርም ወይንም የአሰብ ወደብን ብንወር አይሻልም?

አጭበርባሪ!

Re: በዛሬይቱ ኢትዮጵያ ቢያንስ 60 ሚሊዮን ሕዝብ ሥራ መያዝ አለባቸው!

Posted: 28 Mar 2026, 23:19
by Horus
Selam/ wrote:
28 Mar 2026, 22:51
ቅጥቅጥ ካድሬ
መጀመሪያ MOUን ብንፈርም ወይንም የአሰብ ወደብን ብንወር አይሻልም?

አጭበርባሪ!
ያንተ እናትኮ ሥራ አትፈልግም ! አንድ ሰካራም ስሙኒ ካለው ይበቃታል! የሸርሙታጣ ልጅ :lol: :lol: :lol: :lol:

Re: በዛሬይቱ ኢትዮጵያ ቢያንስ 60 ሚሊዮን ሕዝብ ሥራ መያዝ አለባቸው!

Posted: 28 Mar 2026, 23:39
by Selam/
ጩሎው ካድሬ

የነገሮችህ ሁሉ መለኪያ ያቺ ድሮ ጫማ ቦርሸህ የምትጣልልህ ስሙኒና ከዚያም ሸፈፍ ሸፈፍ እያልክ ሄደህ የምትልከሰከስባት የሰባተኛ የደርሶ መልስ ሸሌ ቤት ነች።

ከዚያች ደረጃ ማዘቅዘቅ ብቻ እንጂ ከፍ ማለት ምንም የለም።

ዝቃጭ ሊስትሮ!

Re: በዛሬይቱ ኢትዮጵያ ቢያንስ 60 ሚሊዮን ሕዝብ ሥራ መያዝ አለባቸው!

Posted: 29 Mar 2026, 00:20
by Tiago

Re: በዛሬይቱ ኢትዮጵያ ቢያንስ 60 ሚሊዮን ሕዝብ ሥራ መያዝ አለባቸው!

Posted: 29 Mar 2026, 01:18
by Horus

Re: በዛሬይቱ ኢትዮጵያ ቢያንስ 60 ሚሊዮን ሕዝብ ሥራ መያዝ አለባቸው!

Posted: 29 Mar 2026, 01:44
by Digital Weyane
በዛሬይቱ ኢትዮጵያ ሀያ አራት ሚልየን ሕፃናትና ተማሪዎች በጦርነት ምክንያት በትምህርት ገበታ ላይ አይገኙም። ያልተማረ ህዝብ ህልውናው አደጋ ላይ ወድቋል። ለዚህ ሁሉ ተጠያቂው ማን ነው? :roll: :roll:

Re: በዛሬይቱ ኢትዮጵያ ቢያንስ 60 ሚሊዮን ሕዝብ ሥራ መያዝ አለባቸው!

Posted: 29 Mar 2026, 01:51
by Horus
Digital Weyane wrote:
29 Mar 2026, 01:44
በዛሬይቱ ኢትዮጵያ ሀያ አራት ሚልየን ሕፃናትና ተማሪዎች በጦርነት ምክንያት በትምህርት ገበታ ላይ አይገኙም። ያልተማረ ህዝብ ህልውናው አደጋ ላይ ወድቋል። ለዚህ ሁሉ ተጠያቂው ማን ነው? :roll: :roll:
24 ሚሊዮን ህጻናት ትምህርት ውጭ ያሉት ባማራና ትግሬ ነው! ለዚያ ተጠያቂው ብቻ ሳሆን ታሪክ የሚፋረዳቸው የወያኔና ፋኖ ሽፍቶችና አፋኞች ሴት ደፋሪዎች ናቸው! በወለጋ ደሞ ያለው ሌላው ሽፍታ ኦላ ነው። አለቀ !! የቀሩት የኢትዮፕያ ህጻናት በሙሉ ት/ቤት ናቸው በደስታ ! :lol: :lol:

Re: በዛሬይቱ ኢትዮጵያ ቢያንስ 60 ሚሊዮን ሕዝብ ሥራ መያዝ አለባቸው!

Posted: 29 Mar 2026, 04:41
by sesame
Horse,

Ethiopia is Dying. It is not only Tigray and Amhara. Shene is now burning police stations 40 kms from Addis! v :lol: :lol: :lol:

https://www.facebook.com/share/v/1ChTAzh1mR/

Horus wrote:
29 Mar 2026, 01:51
Digital Weyane wrote:
29 Mar 2026, 01:44
በዛሬይቱ ኢትዮጵያ ሀያ አራት ሚልየን ሕፃናትና ተማሪዎች በጦርነት ምክንያት በትምህርት ገበታ ላይ አይገኙም። ያልተማረ ህዝብ ህልውናው አደጋ ላይ ወድቋል። ለዚህ ሁሉ ተጠያቂው ማን ነው? :roll: :roll:
24 ሚሊዮን ህጻናት ትምህርት ውጭ ያሉት ባማራና ትግሬ ነው! ለዚያ ተጠያቂው ብቻ ሳሆን ታሪክ የሚፋረዳቸው የወያኔና ፋኖ ሽፍቶችና አፋኞች ሴት ደፋሪዎች ናቸው! በወለጋ ደሞ ያለው ሌላው ሽፍታ ኦላ ነው። አለቀ !! የቀሩት የኢትዮፕያ ህጻናት በሙሉ ት/ቤት ናቸው በደስታ ! :lol: :lol:

Re: በዛሬይቱ ኢትዮጵያ ቢያንስ 60 ሚሊዮን ሕዝብ ሥራ መያዝ አለባቸው!

Posted: 29 Mar 2026, 06:37
by Selam/
የካድሬና የጎጠኛ ስነ-ልቦና እኮ ቦታም ይሁን ጉዜ የማይለውጠው አንድ ዓይነት ነው።

ደርግ የሰሜኑ ክፍል ሲታወክ “ኧረ ተዋቸው እባካችሁ መቼም የማያልፍላቸው ችጋራሞች ናቸው ፣ ከዚያ አካባቢ በስተቀር ኢትዮጵያ ውስጥ ምንም ረሃብ የለም” ይል ነበር። በኋላ ራሱ ቅማል የወረሰው ችጋራም ሆኖ አረፈው። ዕርጉሟ ወያኔም “እንደ መንጋ ነዳናቸው፤ ልክ አስገባናቸው” ብላ ስታበቃ ራሷው ልክ ገብቶላት ተከርክማ ተከርክማ ሚጢጢዬ ሆና ቀረች። ዛሬ ደግሞ እኔ ከሞትኩኝ ሰርዶ አይብቀል ዓይነት አስተሳሰብ ያላቸው የጭልፊቱ ዓይነት ሆዳም ካድሬዎች ግማሹን የኢትዮጵያ ህዝብ ሙልጭ አድርገው እየተሳደቡ “ምናባቱ አማራ፣ ትግሬና ገሚሱ ኦሮሞ ከፈለገ በረሃብ ዕልቅ ይበል ፣ የተረፉት ህዝቦችን ይዘን ኩንባያችንን እንጨፍራለን” ይሉናል ሰባራ ቂጣቸውን ያፈነድዳሉ።

የሶስተኛ ክፍል ተማሪ እንኳን እንደዚህ የዘቀጠ አስተሳሰብ አይኖረውም። ለዚህም ነው “እኔ ሆደ-ሰፊ ሰላም” ጎጠኝነትና ካድሬነት ያደድባል ያጠጥራል የምለው። 90% ቱ የER ተሳታፊም አጨብጫቢ ካድሬና መንጋ ጎጠኛ ነው። ዋናውና ቱባው ካድሬ ደግሞ በwalker የሚጎተተው ዝፍዝፉና አዛውንቱ ጭልፊቱ ነው።